https://amh.sputniknews.africa/20260512/3984390.html
የወርቅ ወጪ ንግድ ታንዛኒያ በዓለም የነዳጅ አቅርቦት መስተጓጎል የተፈጠረውን አለማረጋጋት እንድትቋቋም እንደረዳት ተገለጸ
የወርቅ ወጪ ንግድ ታንዛኒያ በዓለም የነዳጅ አቅርቦት መስተጓጎል የተፈጠረውን አለማረጋጋት እንድትቋቋም እንደረዳት ተገለጸ
Sputnik አፍሪካ
የወርቅ ወጪ ንግድ ታንዛኒያ በዓለም የነዳጅ አቅርቦት መስተጓጎል የተፈጠረውን አለማረጋጋት እንድትቋቋም እንደረዳት ተገለጸ የታንዛኒያ ማዕከላዊ ባንክ በሚያዝያ ወር የኢኮኖሚ ግምገማው ላይ እንዳመለከተው፤ ከወርቅ የሚገኘው ገቢ "ከአብዛኞቹ... 12.05.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-05-12T18:28+0300
2026-05-12T18:28+0300
2026-05-12T18:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/0c/3984237_0:67:1280:787_1920x0_80_0_0_7a15cc66c9dcead59c1dedd72fc749f3.jpg
የወርቅ ወጪ ንግድ ታንዛኒያ በዓለም የነዳጅ አቅርቦት መስተጓጎል የተፈጠረውን አለማረጋጋት እንድትቋቋም እንደረዳት ተገለጸ የታንዛኒያ ማዕከላዊ ባንክ በሚያዝያ ወር የኢኮኖሚ ግምገማው ላይ እንዳመለከተው፤ ከወርቅ የሚገኘው ገቢ "ከአብዛኞቹ የጎረቤት ሀገራት በተሻለ" ታንዛኒያ በቂ የመቋቋም አቅም እንድታገኝ አድርጓታል። ታንዛኒያ እስክ መጋቢት 2026፤ ከወርቅ ወጪ ንግድ 5.2 ቢሊዮን ዶላር ሰብስባለች። ይህም ካለፈው ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነፃፀር የ3.771 ቢሊዮን ዶላር ብልጫ እንዳለው እና ወርቅ የሀገሪቱን የውጭ ምንዛሪ ገቢ ከ30-40 በመቶ እንደሚሸፍን ባንኩ አክሎ ገልጿል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/0c/3984237_72:0:1209:853_1920x0_80_0_0_5af9160510f96aae5a4e472eb7c72d56.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የወርቅ ወጪ ንግድ ታንዛኒያ በዓለም የነዳጅ አቅርቦት መስተጓጎል የተፈጠረውን አለማረጋጋት እንድትቋቋም እንደረዳት ተገለጸ
18:28 12.05.2026 (የተሻሻለ: 18:34 12.05.2026) የወርቅ ወጪ ንግድ ታንዛኒያ በዓለም የነዳጅ አቅርቦት መስተጓጎል የተፈጠረውን አለማረጋጋት እንድትቋቋም እንደረዳት ተገለጸ
የታንዛኒያ ማዕከላዊ ባንክ በሚያዝያ ወር የኢኮኖሚ ግምገማው ላይ እንዳመለከተው፤ ከወርቅ የሚገኘው ገቢ "ከአብዛኞቹ የጎረቤት ሀገራት በተሻለ" ታንዛኒያ በቂ የመቋቋም አቅም እንድታገኝ አድርጓታል።
ታንዛኒያ እስክ መጋቢት 2026፤ ከወርቅ ወጪ ንግድ 5.2 ቢሊዮን ዶላር ሰብስባለች። ይህም ካለፈው ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነፃፀር የ3.771 ቢሊዮን ዶላር ብልጫ እንዳለው እና ወርቅ የሀገሪቱን የውጭ ምንዛሪ ገቢ ከ30-40 በመቶ እንደሚሸፍን ባንኩ አክሎ ገልጿል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X