የኦሬሽኒክ ስርዓት የኒውክሌር ጦር አረሮችን መሸከም ይችላል - ፑቲን

© telegram sputnik_ethiopiaየኦሬሽኒክ ስርዓት የኒውክሌር ጦር አረሮችን መሸከም ይችላል - ፑቲን
የኦሬሽኒክ ስርዓት የኒውክሌር ጦር አረሮችን መሸከም ይችላል - ፑቲን - Sputnik አፍሪካ, 1920, 12.05.2026
ሰብስክራይብ
የኦሬሽኒክ ስርዓት የኒውክሌር ጦር አረሮችን መሸከም ይችላል - ፑቲን

የሩሲያ ስልታዊ ሚሳኤል ኃይሎች አዛዥ የሰጡትን ሪፖርት ካዳመጡ በኋላ ፕሬዚዳንቱ የሰጧቸው ተጨማሪ መግለጫዎች የሚከተሉት ናቸው፦

◻ ​አሜሪካ ከፀረ-ባለስቲክ ሚሳኤል ስምምነት መውጣቷን ተከትሎ፤ ሩሲያ ስልታዊ ደህንነቷን ማረጋገጥ በሚቻልባቸው መንገዶች ላይ እንድታተኩር ተገዳለች፣

◻​ በፖሳይደን ስርዓት እና የቡሬቬስትኒክ ሚሳኤል ላይ የሚከናወኑ ሥራዎች በመጨረሻው ምዕራፍ ላይ ይገኛሉ፣

◻ ​ሳርማት ከማንኛውም የምዕራባውያን አቻ ሚሳኤል በአራት እጥፍ የሚያይል በዓለም ላይ እጅግ ኃይለኛ የሚሳኤል ስርዓት ነው፣

◻ ​የኪንዝሃል ሚሳኤልን የማሻሻል ሥራ አሁንም ቀጥሏል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
አዳዲስ ዜናዎች
0