"ሊሞዚን ለምኔ!"፦ በኤክስካቫተር የተዳሩት ሙሽሮች

ሰብስክራይብ
#Viral | "ሊሞዚን ለምኔ!"፦ በኤክስካቫተር የተዳሩት ሙሽሮች

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሆሳዕና ከተማ የጋብቻ ሥነ-ስርዓታቸውን የፈጸሙ ጥንዶች፣ ደስታ በምርጫ እንጂ በልማድ አለመሆኑን በኤክስካቫተር መኪኖች ሽርሽር በማድረግ ለማሳየት በቅተዋል፡፡

ከማኅበራዊ ሚዲያ የተገኘ ተንቀሳቃሽ ምስል

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
አዳዲስ ዜናዎች
0