https://amh.sputniknews.africa/20260511/3976023.html
የታሪክ ማህተም፦ የሩሲያ 81ኛው የድል በዓል
የታሪክ ማህተም፦ የሩሲያ 81ኛው የድል በዓል
Sputnik አፍሪካ
ሁለት ጉዳዮችን በምንቃኝበት ፕሮግራማችን በክፍል አንድ የሩሲያን 81ኛው የድል በዓል መሠረት በማድረግ ከፓን አፍሪካኒዝም አንድነት ጋር በማስተሳሰር የእዮብዘር ዘውዴ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነቶች መምህር ጋር... 11.05.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-05-11T20:07+0300
2026-05-11T20:07+0300
2026-05-12T09:32+0300
sovereignty sources
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/0b/3975855_0:0:1024:576_1920x0_80_0_0_6cfc569c9e429c531fced3291f086ab0.jpg
የታሪክ ማህተም፦ የሩሲያ 81ኛው የድል በዓል
Sputnik አፍሪካ
''ራሺያኖች ሉዓላዊነታቸውን በመጠበቅ፣ ራሳቸውን በማስታጠቅ እና በአርበኝነት ረገድ በጣም ጥሩ ናቸው። ባህላቸውም በሚገባ የጎለበተ እና የተብላላ ነው። ስለዚህ አፍሪካዊያን ከእነርሱ ጋር ምንም ዓይነት የቅኝ ግዛት ግንኙነት ከሌላት ራሺያ ብዙ መማር ይችላሉ '' ሲሉ የእዮብዘር ዘውዴ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነቶች መምህር ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
ሁለት ጉዳዮችን በምንቃኝቀት ፕሮግራማችን በክፍል አንድ የራሺያ 81ኛው የድል ቀንን መሠረት በማድረግ ከፓን አፍሪካኒዝም አንድነት ጋር በማስተሳሰር የዮብዘር ዘውዴ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነቶች መምህር ጋር በስፋት እንወያያለን።
በክፍል ሁለት ከፈረንጆቹ ግንቦት 7 - 8፣ 2026 በአዲስ አበባ ስለተከናወነው የአፍሪካ የማኅበራዊ ሚዲያ ተፅዕኖ ፈጣሪዎች ጉባዔን በተመለከተ እውቁ ጋናዊ ዩቱበር ዎዴ ማያ ሀሳቡን ያካፍለናል።
ሙሉውን መረጃውን ለማግኘት በእንግሊዘኛ ቋንቋ የቀረበውን ፕሮግራም ያዳምጡ:
ሁለት ጉዳዮችን በምንቃኝበት ፕሮግራማችን በክፍል አንድ የሩሲያን 81ኛው የድል በዓል መሠረት በማድረግ ከፓን አፍሪካኒዝም አንድነት ጋር በማስተሳሰር የእዮብዘር ዘውዴ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነቶች መምህር ጋር በስፋት እንወያያለን። በክፍል ሁለት ከፈረንጆቹ ግንቦት 7 - 8፣ 2026 በአዲስ አበባ ስለተከናወነው የአፍሪካ የማኅበራዊ ሚዲያ ተፅዕኖ ፈጣሪዎች ጉባዔን በተመለከተ እውቁ ጋናዊ ዩቱበር ዎዴ ማያ ሀሳቡን ያካፍለናል። ሙሉውን መረጃውን ለማግኘት በእንግሊዘኛ ቋንቋ የቀረበውን ፕሮግራም ያዳምጡ:ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ Apple Podcasts –Deezer – Spotify – Podcast Addict – Pocket Casts – Afripods – CastBox
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
ዐቢይ ሀብታሙ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/04/585807_20:0:378:358_100x100_80_0_0_e0802a21314717dd2731876ec3730b99.jpg
ዐቢይ ሀብታሙ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/04/585807_20:0:378:358_100x100_80_0_0_e0802a21314717dd2731876ec3730b99.jpg
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/0b/3975855_128:0:896:576_1920x0_80_0_0_2fbf5f0f96e1b78043b77f98e4acc0ca.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዐቢይ ሀብታሙ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/04/585807_20:0:378:358_100x100_80_0_0_e0802a21314717dd2731876ec3730b99.jpg
аудио
የታሪክ ማህተም፦ የሩሲያ 81ኛው የድል በዓል
20:07 11.05.2026 (የተሻሻለ: 09:32 12.05.2026) ዐቢይ ሀብታሙ
ዘጋቢ እና ፖድካስት አቅራቢ
''ሩሲያዊያን ሉዓላዊነታቸውን በመጠበቅ፣ ራሳቸውን በማስታጠቅ እና በአርበኝነት ረገድ በጣም ጥሩ ናቸው። ባህላቸውም በሚገባ የጎለበተ እና የተብላላ[ከህዝቡ ጋር የተቆራኘ] ነው። ስለዚህ አፍሪካዊያን ከእነርሱ ጋር ምንም ዓይነት የቅኝ ግዛት ግንኙነት ከሌላት ሩሲያ ብዙ መማር ይችላሉ '' ሲሉ የእዮብዘር ዘውዴ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነቶች መምህር ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
ሁለት ጉዳዮችን በምንቃኝበት ፕሮግራማችን በክፍል አንድ የሩሲያን 81ኛው የድል በዓል መሠረት በማድረግ ከፓን አፍሪካኒዝም አንድነት ጋር በማስተሳሰር
የእዮብዘር ዘውዴ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነቶች መምህር ጋር በስፋት እንወያያለን።
በክፍል ሁለት ከፈረንጆቹ ግንቦት 7 - 8፣ 2026 በአዲስ አበባ ስለተከናወነው የአፍሪካ የማኅበራዊ ሚዲያ ተፅዕኖ ፈጣሪዎች ጉባዔን በተመለከተ
እውቁ ጋናዊ ዩቱበር ዎዴ ማያ ሀሳቡን ያካፍለናል።
ሙሉውን መረጃውን ለማግኘት
በእንግሊዘኛ ቋንቋ የቀረበውን ፕሮግራም ያዳምጡ:
ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ Apple Podcasts –
Deezer –
Spotify –
Podcast Addict –
Pocket Casts –
Afripods –
CastBox