https://amh.sputniknews.africa/20260510/3966925.html
“ለሃንታቫይረስ የተለየ ወይም ቁርጥ ሕክምና የለም” ሲሉ የደቡብ አፍሪካ ሐኪም ገለፁ
“ለሃንታቫይረስ የተለየ ወይም ቁርጥ ሕክምና የለም” ሲሉ የደቡብ አፍሪካ ሐኪም ገለፁ
Sputnik አፍሪካ
“ለሃንታቫይረስ የተለየ ወይም ቁርጥ ሕክምና የለም” ሲሉ የደቡብ አፍሪካ ሐኪም ገለፁ “እኛ ማድረግ የምንችለው ከሁሉ የተሻለ የሕክምና ‘ደጋፊ ሕክምና’ ነው፤ ይህም ማለት የሚታዩትን የሕመም ምልክቶች ማከም ማለት ነው” ሲሉ ዶክተር ቦንጊዌ ሾንግዌ... 10.05.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-05-10T19:56+0300
2026-05-10T19:56+0300
2026-05-10T20:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/0a/3966772_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_27795361f38acc99f24409785686566c.jpg
“ለሃንታቫይረስ የተለየ ወይም ቁርጥ ሕክምና የለም” ሲሉ የደቡብ አፍሪካ ሐኪም ገለፁ “እኛ ማድረግ የምንችለው ከሁሉ የተሻለ የሕክምና ‘ደጋፊ ሕክምና’ ነው፤ ይህም ማለት የሚታዩትን የሕመም ምልክቶች ማከም ማለት ነው” ሲሉ ዶክተር ቦንጊዌ ሾንግዌ ለሰፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል። “በአፍሪካ የሚገኙ የአይጥ ዝርያዎች የሃንታቫይረስ ተሸካሚዎች ባይሆኑም”፣ አሁንም ቢሆን ሕዝቡ የግል ንጽህናውን የመጠበቅና አካባቢውን ንጹህ የማድረግ ልምድን ማዳበር እንዳለበት አክለው ገልጸዋል። ስለ ደጋፊ ሕክምና ዓይነቶች እና ስለ መከላከያ መንገዶች የበለጠ ለማወቅ ቪዲዮውን ይመልከቱ።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
“ለሃንታቫይረስ የተለየ ወይም ቁርጥ ሕክምና የለም” ሲሉ የደቡብ አፍሪካ ሐኪም ገለፁ
Sputnik አፍሪካ
“ለሃንታቫይረስ የተለየ ወይም ቁርጥ ሕክምና የለም” ሲሉ የደቡብ አፍሪካ ሐኪም ገለፁ
2026-05-10T19:56+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/0a/3966772_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_65f6f73e8953d0246dc5ff84296f41db.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
“ለሃንታቫይረስ የተለየ ወይም ቁርጥ ሕክምና የለም” ሲሉ የደቡብ አፍሪካ ሐኪም ገለፁ
19:56 10.05.2026 (የተሻሻለ: 20:04 10.05.2026) “ለሃንታቫይረስ የተለየ ወይም ቁርጥ ሕክምና የለም” ሲሉ የደቡብ አፍሪካ ሐኪም ገለፁ
“እኛ ማድረግ የምንችለው ከሁሉ የተሻለ የሕክምና ‘ደጋፊ ሕክምና’ ነው፤ ይህም ማለት የሚታዩትን የሕመም ምልክቶች ማከም ማለት ነው” ሲሉ ዶክተር ቦንጊዌ ሾንግዌ ለሰፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
“በአፍሪካ የሚገኙ የአይጥ ዝርያዎች የሃንታቫይረስ ተሸካሚዎች ባይሆኑም”፣ አሁንም ቢሆን ሕዝቡ የግል ንጽህናውን የመጠበቅና አካባቢውን ንጹህ የማድረግ ልምድን ማዳበር እንዳለበት አክለው ገልጸዋል።
ስለ ደጋፊ ሕክምና ዓይነቶች እና ስለ መከላከያ መንገዶች የበለጠ ለማወቅ ቪዲዮውን ይመልከቱ።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X