ከኮቪድ ጋር ሲነጻጸር ለሃንታቫይረስ "እጅግ ፈጣን ምላሽ መስጠት ችለናል" ሲሉየደቡብ አፍሪካዊቷ ሐኪም ገለፁ
18:44 10.05.2026 (የተሻሻለ: 18:58 10.05.2026)
© Sputnik
ሰብስክራይብ
ከኮቪድ ጋር ሲነጻጸር ለሃንታቫይረስ "እጅግ ፈጣን ምላሽ መስጠት ችለናል" ሲሉየደቡብ አፍሪካዊቷ ሐኪም ገለፁ
በአይጥ ዝርያዎች ደረቅ ሽንት ወይም ፍግ አማካኝነት በአየር ላይ የሚሰራጨው ሃንታቫይረስ "በሰዎች ዘንድ ከፍተኛ መደናገጥን እየፈጠረ ይገኛል" ሲሉ ዶክተር ቦንጊዌ ሾንግዌ ለሰፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
"ቫይረሱ ከሰው ወደ ሰው የመተላለፍ ዕድሉ እጅግ ዝቅተኛና ብርቅ ነው። [...] አብዛኛውን ጊዜ በእርሻ ቦታዎች ላይ የሚሰሩ ሰዎች ለቫይረሱ የመጋለጥ ዕድላቸው ከፍተኛ ነው" ሲሉ አስረድተዋል።
ከ2019 (ከኮቪድ ወረርሽኝ) ጋር ሲነጻጸር አሁን ላይ ፈጣን የምላሽ አሰጣጥ እየታየ መሆኑን የጠቀሱት ዶክተር ሾንግዌ፤ "የህዝብ ደህንነት የተጠበቀ መሆኑን ለማረጋገጥ" ሰዎች ወዲያውኑ ምርመራ እንዲያደርጉ እየተደረገ መሆኑን አክለዋል።
በሃንታቫይረስ ምክንያት ስለሚከሰቱት ሁለት ዓይነት የህመም ምልክቶች ለማወቅ ቪዲዮውን ይመልከቱ።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X