ቻይና ለግንባታ ሥራ የሚውሉ ድሮኖችን አስተዋወቀች

ሰብስክራይብ

#viral | ቻይና ለግንባታ ሥራ የሚውሉ ድሮኖችን አስተዋወቀች

ከፍተኛ ክብደት የመሸከም አቅም ያላቸው ድሮኖች በቻይና ዩናን ግዛት ውስጥ ተራራማና ጥቅጥቅ ያሉ ደኖችን በማቋረጥ፣ የግንባታ ቁሳቁሶችን ሩቅ አካባቢዎች እያጓጓዙ ይገኛሉ።

ውጤቱም የመድረሻ አስቸጋሪነትን መቅረፍ ያስቻለ ሲሆን፣ በአካባቢ ላይ የሚደርሰውን ተጽዕኖም መቀነስ ተችሏል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0