ሩሲያ ከኢራን እና ከሌሎች የባሕረ ሰላጤው ሀገራት ጋር መልካም ግንኙነት ያላት በመሆኑ በኢራን ዙሪያ ያለው ግጭት አስቸጋሪ አቋም ላይ አድርጓታል - ፑቲን

ሰብስክራይብ
ሩሲያ ከኢራን እና ከሌሎች የባሕረ ሰላጤው ሀገራት ጋር መልካም ግንኙነት ያላት በመሆኑ ምክንያት በኢራን ዙሪያ ያለው ግጭት አስቸጋሪ አቋም ላይ አድርጓታል - ፑቲን

ሩሲያ በኢራን-እስራኤል ግጭት ከሁለቱ ወገን ያላትን ግንኙነት ታስቀጥላለች ብለዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
አዳዲስ ዜናዎች
0