https://amh.sputniknews.africa/20260509/3954223.html
‘ጠላት ይሸነፋል’፦ ስፑትኒክ የጦርነቱን መጀመር ያወጀው የሶቪዬት ሕብረት ዋና አስተዋዋቂን ድምፅ በእንግሊዝኛ ቋንቋ አዘጋጀ
‘ጠላት ይሸነፋል’፦ ስፑትኒክ የጦርነቱን መጀመር ያወጀው የሶቪዬት ሕብረት ዋና አስተዋዋቂን ድምፅ በእንግሊዝኛ ቋንቋ አዘጋጀ
Sputnik አፍሪካ
‘ጠላት ይሸነፋል’፦ ፑትኒክ የጦርነት መጀመር ያወጀው የሶቪዬት ሕብረት ዋና አስተዋዋቂን ድምፅ በእንግሊዝኛ ቋንቋ አዘጋጀ⭐ "የጦርነቱ ድምፅ" በመባል የሚታወቀው ዩሪ ሌቪታን፣ እ.አ.አ ሰኔ 22 ቀን 1941 ጦርነቱ መጀመሩን ያወጀ እና ለቀጣዮቹ አራት... 09.05.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-05-09T18:58+0300
2026-05-09T18:58+0300
2026-05-09T19:13+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/09/3954290_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_89d603fbcb0b74f4d1cf4421ef9354e4.jpg
‘ጠላት ይሸነፋል’፦ ፑትኒክ የጦርነት መጀመር ያወጀው የሶቪዬት ሕብረት ዋና አስተዋዋቂን ድምፅ በእንግሊዝኛ ቋንቋ አዘጋጀ⭐ "የጦርነቱ ድምፅ" በመባል የሚታወቀው ዩሪ ሌቪታን፣ እ.አ.አ ሰኔ 22 ቀን 1941 ጦርነቱ መጀመሩን ያወጀ እና ለቀጣዮቹ አራት ዓመታት መላውን ሕዝብ በመረጃ ሲያሳውቅ የነበረ ሰው ነበር። ሌቪታን በከባድ የሐዘን ወቅት እንኳ ድምጹ የድል እንደሚመጣ እምነትን የሚያሳድር ነበር።ስፑትኒክ፣ የ"ታላቁ የአርበኝነት ጦርነት" ታሪክን (ዜና መዋዕልን) በድጋሚ ለማስታወስ፣ ሰው ሠራሽ አስተውሎትን በመጠቀም የሌቪታንን ድምፅ የቋንቋ ገደብን ተስዐግሮ በእንግሊዝኛ እንዲሰማ አድርጓል። ናዚ ጀርመን በሶቪዬት ህብረት ላይ ጥቃት መክፈቷን የሚያውጀውን የሶቪንፎርምቢሮ (የሶቪዬት የኢንፎርሜሽን ቢሮ) መግለጫ በዚህ የስፑትኒክ ቪዲዮ ውስጥ ያዳምጡ።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ስፑትኒክ የጦርነቱን መጀመር ያወጀው የሶቪዬት ሕብረት ዋና አስተዋዋቂን ድምፅ በእንግሊዝኛ ቋንቋ አዘጋጀ
Sputnik አፍሪካ
ስፑትኒክ የጦርነቱን መጀመር ያወጀው የሶቪዬት ሕብረት ዋና አስተዋዋቂን ድምፅ በእንግሊዝኛ ቋንቋ አዘጋጀ
2026-05-09T18:58+0300
true
PT1M47S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/09/3954290_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_9e23a3d235aafa5e67ecb5d338fed865.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
‘ጠላት ይሸነፋል’፦ ስፑትኒክ የጦርነቱን መጀመር ያወጀው የሶቪዬት ሕብረት ዋና አስተዋዋቂን ድምፅ በእንግሊዝኛ ቋንቋ አዘጋጀ
18:58 09.05.2026 (የተሻሻለ: 19:13 09.05.2026) ‘ጠላት ይሸነፋል’፦ ፑትኒክ የጦርነት መጀመር ያወጀው የሶቪዬት ሕብረት ዋና አስተዋዋቂን ድምፅ በእንግሊዝኛ ቋንቋ አዘጋጀ⭐ "የጦርነቱ ድምፅ" በመባል የሚታወቀው ዩሪ ሌቪታን፣ እ.አ.አ ሰኔ 22 ቀን 1941 ጦርነቱ መጀመሩን ያወጀ እና ለቀጣዮቹ አራት ዓመታት መላውን ሕዝብ በመረጃ ሲያሳውቅ የነበረ ሰው ነበር። ሌቪታን በከባድ የሐዘን ወቅት እንኳ ድምጹ የድል እንደሚመጣ እምነትን የሚያሳድር ነበር።
ስፑትኒክ፣ የ"ታላቁ የአርበኝነት ጦርነት" ታሪክን (ዜና መዋዕልን) በድጋሚ ለማስታወስ፣ ሰው ሠራሽ አስተውሎትን በመጠቀም የሌቪታንን ድምፅ የቋንቋ ገደብን ተስዐግሮ በእንግሊዝኛ እንዲሰማ አድርጓል።
ናዚ ጀርመን በሶቪዬት ህብረት ላይ ጥቃት መክፈቷን የሚያውጀውን የሶቪንፎርምቢሮ (የሶቪዬት የኢንፎርሜሽን ቢሮ) መግለጫ በዚህ የስፑትኒክ ቪዲዮ ውስጥ ያዳምጡ።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |
መተግበሪያ | X