የደቡብ ሱዳን ፕሬዝዳንት ባደረጉት አዲስ ሽግሽግ የጦር ኃይሉን አዛዥ እና በቅርቡ የተሾሙትን የገንዘብ ሚኒስትር ከኃላፊነት አነሱ

የደቡብ ሱዳን ፕሬዝዳንት ባደረጉት አዲስ ሽግሽግ
የደቡብ ሱዳን ፕሬዝዳንት ባደረጉት አዲስ ሽግሽግ  - Sputnik አፍሪካ, 1920, 07.05.2026
ሰብስክራይብ
የደቡብ ሱዳን ፕሬዝዳንት ባደረጉት አዲስ ሽግሽግ የጦር ኃይሉን አዛዥ እና በቅርቡ የተሾሙትን የገንዘብ ሚኒስትር ከኃላፊነት አነሱ

ፕሬዝዳንት ሳልቫ ኪር ሁለት ከፍተኛ ባለሥልጣናትን ከሥራ ማባረራቸው ተዘግቧል፡፡

ጄኔራል ፖል ናንግ – እ.አ.አ. ከጥቅምት 2025 ጀምሮ ሲያገለግሉ የቆዩት የጦር ኃይሉ አዛዥ።

ሳልቫቶሬ ጋራንግ ማቢዮርዲት – ከሦስት ወራት በታች ያገለገሉት የገንዘብ ሚኒስትር።

በእነሱ ምትክ የተተኩት፦

ጄኔራል ሳንቲኖ ዴንግ ዎል – የፕሬዝዳንት ኪር የቅርብ ወዳጅ።

ኩኦል ዳንኤል አዩሎ – ባለሙያ (ቴክኖክራት)።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
አዳዲስ ዜናዎች
0