''ዓለም አቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት (ICC) የተቋቋመው በአፍሪካውያንና ምራባውያኑ ‘አፈንጋጭ’ በሚሏቸው ሀገራት ላይ እርምጃ ለመውሰድ ብቻ ነው። ምዕራባውያንን ኢላማ ሲያደርግ ግን ሕጉ በድንገት ይወገዛል። ሲሉ ፕ/ር ፒ.ኤል.ኦ ሉሙምባ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።

ሰብስክራይብ

#TurningAfricaForward |የዓለም አቀፉ የፍትህ ሥርዓት መዛባትና የአፍሪካ ዲጂታል ዘርፍ ህልውና

''ዓለም አቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት (ICC) የተቋቋመው በአፍሪካውያንና ምራባውያኑ ‘አፈንጋጭ’ በሚሏቸው ሀገራት ላይ እርምጃ ለመውሰድ ብቻ ነው። ምዕራባውያንን ኢላማ ሲያደርግ ግን ሕጉ በድንገት ይወገዛል። ሲሉ ፕ/ር ፒ.ኤል.ኦ ሉሙምባ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።

በመጀመሪያው የተርኒንግ አፍሪካ ፎርዋርድ ፖድካስት ዓለም አቀፍ ሕጎችና እንደ ዓለም አቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት (ICC) ያሉ ተቋማት ለምዕራባውያን ፍላጎት እንዴት መሣሪያ እየሆኑ ነው ስንል እንዲሁም አፍሪካ ዲጂታል ቅኝ ግዛትን ለመከላከል መውሰድ ስላለባት እርምጃዎች ከታዋቂው የሕግ ምሁርና ፓን-አፍሪካኒስት ፕ/ር ፒ.ኤል.ኦ ሉሙምባ ጋር ሰፊ ቆይታን አድርገናል።

በክፍል ሁለት ደግሞ “የዲጂታል ከለላ፡ የኢትዮጵያ የሳይበር ሉዓላዊነት መንገድ” በሚል ርዕስ በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የግል የሳይበር ደህንነት ኩባንያ (ZSecuredTech) መስራችና ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ ፋሪስ ሙባረክ ጋር ተወያይተናል።

ሙሉውን መረጃ ለማግኘት በእንግሊዘኛ ቋንቋ የቀረበውን ፕሮግራሙን ያዳምጡ:

ከቴሌግራም ሳይወጡ ውይይቱን ያዳምጡ

በድረ ገጻችን

#SputnikRadio

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0