ለአፍሪካ ብሩህ ጊዜ የእጅ አዙር ቅኝ ግዛት ተጽእኖዎችን ማሸነፍ

ለአፍሪካ ብሩህ ጊዜ የእጅ አዙር ቅኝ ግዛት ተጽእኖዎችን ማሸነፍ
ሰብስክራይብ
"ሀገራት የየራሳቸውን ነባራዊ ሁኔታ መሰረት ያደረገ ማህበራዊ ሚዲያ መፍጠር አለባቸው የሚል አቋም ያለኝ ሰው ነኝ፡፡ ቅኝ ገዢዎቻቸው የተለያዩ ናቸው፡፡ እኛ ደግሞ ቅኝ ያልተገዛነው ደግሞ የተለየ አረዳድ ያለን ነን። ስለዚህ [አፍሪካዊያን] እንደ የሀገራችን ነባራዊ ሁኔታ ማሕበረሰቡን ሊያስተሳስር፣ ማህበረሰቡ ግንኙነት ሊፈጥር የሚችል ማህበራዊ ሚዲያ መመስረት ላይ መተኮር መቻል አለበት፡፡"
የዛሬው የሜን ስቴጅ ዝግጅታችን አለም አቀፍን የወጣቶች ቀን መነሻ አድርጓል። በኢትዮጵያ ወጣቶች ምክር ቤት የአደረጃጀት ዘርፍ ሃላፊ የሆነው ወጣት ይሁነኝ መሃመድ አብዲን የአፍሪካ ወጣቶች ተስፋና ፈተናዎች እንዲሁም ከእጅ አዙር ቅኝ ግዛት ተፅዕኖ ለመፋለም አፍሪካውያን መከተል ስላለባቸው ስልቶች በሰፊው ዳስሷል።
አዳዲስ ዜናዎች
0