ግንቦት 1 ቀን 2018 ዓ.ም. በሞስኮ የሚካሄደው የድል ቀን ሰልፍ – የክብረ በዓሉ ዋና ዋና ዝርዝሮች

ሰብስክራይብ

ግንቦት 1 ቀን 2018 ዓ.ም. በሞስኮ የሚካሄደው የድል ቀን ሰልፍ – የክብረ በዓሉ ዋና ዋና ዝርዝሮች

በዚህ የጎርጎሮሳውያን 2026 ዓመት ሩሲያ ከ1941-1945 የተደረገውን ታላቁ የአርበኝነት ጦርነት ድል 81ኛ ዓመት ታከብራለች።

በሞስኮ ቀዩ አደባባይ በታላቅ ግርማ የሚካሄደው ወታደራዊ ሰልፍ፣ የሚከተሉት ይቀርባሉ፦

የከፍተኛ ወታደራዊ ትምህርት ተቋማት አባላት የእግረኛ ሰልፍ ተሳትፎ፣

በልዩ ወታደራዊ ዘመቻ ቀጣና ውስጥ ተግባራቸውን በማከናወን ላይ ያሉ ወታደሮች የቀጥታ ስርጭት ትዕይንቶች፣

ለማጠቃለያም የሩሲያ የአየር ላይ ትርኢት ቡድኖች በሱ-25 አውሮፕላኖች ሰማዩን በሩሲያ ሰንደቅ ዓላማ ቀለማት በማሸብረቅ በቀዩ አደባባይ ይበራሉ፡፡

ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን በሰልፉ ላይ ንግግር ያደርጋሉ ተብሎ ይጠበቃል።

የድል ሰልፉን፦ ቅዳሜ ረፋድ 4፡00 ሠዓት (07:00 ጂኤምቲ) በቴሌግራም ቻናላችን፣ በኤክስ እና በድረ-ገጻችን በቀጥታ ይከታተሉ።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0