https://amh.sputniknews.africa/20260507/3927630.html
ፑቲን በድል ቀን ወታደራዊ ሰልፍ ላይ ንግግር ያደርጋሉ - የክሬምሊን ረዳት ኡሻኮቭ
ፑቲን በድል ቀን ወታደራዊ ሰልፍ ላይ ንግግር ያደርጋሉ - የክሬምሊን ረዳት ኡሻኮቭ
Sputnik አፍሪካ
ፑቲን በድል ቀን ወታደራዊ ሰልፍ ላይ ንግግር ያደርጋሉ - የክሬምሊን ረዳት ኡሻኮቭዩሪ ኡሻኮቭ የሩሲያው ፕሬዝዳንት ለሚቀጥሉት ቀናት ያላቸውን የሥራ መርሃ ግብር ይፋ አድርገዋል፦ ፑቲን ከቤላሩስ ፕሬዝዳንት ሉካሼንኮ ጋር ይገናኛሉ። በተጨማሪም፣... 07.05.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-05-07T16:36+0300
2026-05-07T16:36+0300
2026-05-07T16:49+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/07/3927705_0:67:1280:787_1920x0_80_0_0_a5a4cff0c78d470144fc0ace823db297.jpg
ፑቲን በድል ቀን ወታደራዊ ሰልፍ ላይ ንግግር ያደርጋሉ - የክሬምሊን ረዳት ኡሻኮቭዩሪ ኡሻኮቭ የሩሲያው ፕሬዝዳንት ለሚቀጥሉት ቀናት ያላቸውን የሥራ መርሃ ግብር ይፋ አድርገዋል፦ ፑቲን ከቤላሩስ ፕሬዝዳንት ሉካሼንኮ ጋር ይገናኛሉ። በተጨማሪም፣ የሩሲያው ፕሬዝዳንት ከስሎቫኪያው ጠቅላይ ሚኒስትር ፊኮ ጋር ስብሰባ ለማድረግ አቅደዋል። ፑቲን ከላኦስ፣ አብካዚያ፣ ደቡብ ኦሴቲያ ፕሬዝዳንቶች፣ ከሪፐብሊካ ስርፕስካ አመራሮች እንዲሁም ከማሌዢያ ንጉሥ ጋር ውይይት ያደርጋሉ።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/07/3927705_72:0:1209:853_1920x0_80_0_0_f0ebbc9a6f4fbd5a174b9385ed2e81ec.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ፑቲን በድል ቀን ወታደራዊ ሰልፍ ላይ ንግግር ያደርጋሉ - የክሬምሊን ረዳት ኡሻኮቭ
16:36 07.05.2026 (የተሻሻለ: 16:49 07.05.2026) ፑቲን በድል ቀን ወታደራዊ ሰልፍ ላይ ንግግር ያደርጋሉ - የክሬምሊን ረዳት ኡሻኮቭ
ዩሪ ኡሻኮቭ የሩሲያው ፕሬዝዳንት ለሚቀጥሉት ቀናት ያላቸውን የሥራ መርሃ ግብር ይፋ አድርገዋል፦ ፑቲን ከቤላሩስ ፕሬዝዳንት ሉካሼንኮ ጋር ይገናኛሉ።
በተጨማሪም፣ የሩሲያው ፕሬዝዳንት ከስሎቫኪያው ጠቅላይ ሚኒስትር ፊኮ ጋር ስብሰባ ለማድረግ አቅደዋል።
ፑቲን ከላኦስ፣ አብካዚያ፣ ደቡብ ኦሴቲያ ፕሬዝዳንቶች፣ ከሪፐብሊካ ስርፕስካ አመራሮች እንዲሁም ከማሌዢያ ንጉሥ ጋር ውይይት ያደርጋሉ።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |
መተግበሪያ | X