https://amh.sputniknews.africa/20260507/3927338.html
ክሬምሊን ግንቦት 1 ለሚከበረው የድል በዓል ሞስኮ የሚገቡ የውጭ ሀገር እንግዶችን ዝርዝር ይፋ አደረገ
ክሬምሊን ግንቦት 1 ለሚከበረው የድል በዓል ሞስኮ የሚገቡ የውጭ ሀገር እንግዶችን ዝርዝር ይፋ አደረገ
Sputnik አፍሪካ
ክሬምሊን ግንቦት 1 ለሚከበረው የድል በዓል ሞስኮ የሚገቡ የውጭ ሀገር እንግዶችን ዝርዝር ይፋ አደረገ የአብካዚያ፣ የደቡብ ኦሴቲያ፣ የቤላሩስ፣ የላኦስ ፕሬዝዳንቶች፣ የስሎቫኪያ ጠቅላይ ሚኒስትር፣ የማሌዢያ ንጉሥ እና የሪፐብሊካ ስርፕስካ አመራሮች... 07.05.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-05-07T16:12+0300
2026-05-07T16:12+0300
2026-05-07T16:20+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/07/3927391_0:58:1280:778_1920x0_80_0_0_7be70224a32d24543bbcb8da075fb601.jpg
ክሬምሊን ግንቦት 1 ለሚከበረው የድል በዓል ሞስኮ የሚገቡ የውጭ ሀገር እንግዶችን ዝርዝር ይፋ አደረገ የአብካዚያ፣ የደቡብ ኦሴቲያ፣ የቤላሩስ፣ የላኦስ ፕሬዝዳንቶች፣ የስሎቫኪያ ጠቅላይ ሚኒስትር፣ የማሌዢያ ንጉሥ እና የሪፐብሊካ ስርፕስካ አመራሮች ሩሲያን ይጎበኛሉ። በርካታ የውጭ ሀገራት መሪዎች በታላቁ የአርበኝነት ጦርነት ድል አከባበር ወቅት ሞስኮን ለመጎብኘት ያላቸውን ፍላጎት በራሳቸው ተነሳሽነት ገልጸዋል። የውጭ ሀገራት ወታደራዊ አታሼዎች በቀዩ አደባባይ በሚካሄደው ወታደራዊ ሰልፍ ላይ እንዲገኙ ግብዣ ተደርጎላቸዋል። ፑቲን እና የውጭ ሀገር እንግዶቹ በማይታወቀው ወታደር መቃብር ላይ የአበባ ጉንጉን ያኖራሉ።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/05/07/3927391_84:0:1197:835_1920x0_80_0_0_a73793be4a257582a4a8f2c8de676bb4.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ክሬምሊን ግንቦት 1 ለሚከበረው የድል በዓል ሞስኮ የሚገቡ የውጭ ሀገር እንግዶችን ዝርዝር ይፋ አደረገ
16:12 07.05.2026 (የተሻሻለ: 16:20 07.05.2026) ክሬምሊን ግንቦት 1 ለሚከበረው የድል በዓል ሞስኮ የሚገቡ የውጭ ሀገር እንግዶችን ዝርዝር ይፋ አደረገ የአብካዚያ፣ የደቡብ ኦሴቲያ፣ የቤላሩስ፣ የላኦስ ፕሬዝዳንቶች፣ የስሎቫኪያ ጠቅላይ ሚኒስትር፣ የማሌዢያ ንጉሥ እና የሪፐብሊካ ስርፕስካ አመራሮች ሩሲያን ይጎበኛሉ።
በርካታ የውጭ ሀገራት መሪዎች በታላቁ የአርበኝነት ጦርነት ድል አከባበር ወቅት ሞስኮን ለመጎብኘት ያላቸውን ፍላጎት በራሳቸው ተነሳሽነት ገልጸዋል።
የውጭ ሀገራት ወታደራዊ አታሼዎች በቀዩ አደባባይ በሚካሄደው ወታደራዊ ሰልፍ ላይ እንዲገኙ ግብዣ ተደርጎላቸዋል።
ፑቲን እና የውጭ ሀገር እንግዶቹ በማይታወቀው ወታደር መቃብር ላይ የአበባ ጉንጉን ያኖራሉ።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |
መተግበሪያ | X