የሕብረ ከዋክብት መሰናሰል፦ የጎርጎሮሳውያኑ 2026ቱ "የሚልኪ ዌይ" ምርጥ ፎቶግራፍ አንሺ አሸናፊዎች ይፋ ሆኑ

ሰብስክራይብ

#viral | የሕብረ ከዋክብት መሰናሰል፦ የጎርጎሮሳውያኑ 2026ቱ "የሚልኪ ዌይ" ምርጥ ፎቶግራፍ አንሺ አሸናፊዎች ይፋ ሆኑ

​ዘንድሮ የተካሄደው ውድድር ከ15 አገራት በተላኩ ከ6,500 በላይ የመወዳደሪያ ፎቶዎች አዲስ ክብረወሰን ቁጥር አስመዝግቧል። በ12 የተለያዩ አገራት የተነሱት እነዚህ አሸናፊ ፎቶግራፎች፣ የረቀቀውን የከዋክብት ስብስባችንን "ሚልክዌይ" ከሙሉ ግርማሞገሱ ያሳያሉ።

​ ስፑትኒክ እነዚህን አስደናቂ የጠፈር ፎቶግራፎች በጋለሪው ውስጥ ይዞላችሁ ቀርቧል

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0