‘የኔቶ የእስያ አማራጭ’ ውስጥ ውስጡን እየተፈጠረ ይሆን?
በመካከለኛው ምስራቅ ባለው ቀውስ እና ባህላዊ ጥምረቶች መዳከም ሳቢያ፣ "የእስያ መስተጋብር እና የመተማመን ግንባታ እርምጃዎች ጉባኤ" ለደህንነት ጉዳዮች ለስላሳ ኃይልን የተላበሰ አቀራረብን እያቀረበ ይገኛል።
ጉባኤው ከኔቶ የሚለይባቸው ዋና ዋና ነጥቦች የሚከተሉት ናቸው፦
28 አባል ሀገራት ያሉት ሲሆን፣ እንደ ኢራን እና እስራኤል ያሉ ባላንጣዎች በአንድ ጠረጴዛ ዙሪያ ይቀመጣሉ፡፡
የወታደራዊ ጣልቃ-ገብነት ሥልጣን የለውም፤ ነገር ግን ለግጭት ቅነሳ የሚያገለግል "የማዕቀፍ ስርዓት" ይፈጥራል፡፡
አባል ሀገራት መካከል ቻይና፣ ሩሲያ፣ ሕንድ፣ የተባበሩት አረብ ኢምሬቶች፣ ግብጽ፣ ኳታር እና ፍልስጤም ይገኙበታል፡፡
ትኩረቱ በጋራ መከላከያ ላይ ሳይሆን በውይይት እና በመተማመን ግንባታ ላይ ነው።
የተባበሩት መንግስታት በከፍተኛ ጫና ውስጥ ባለበት እና ኔቶ በተፈታተነበት በአሁኑ ወቅት፣ እስያ የራሷን የደህንነት ማዕቀፍ እየገነባች ትገኛለች፤ ይህም በጦር መሳሪያዎች ሳይሆን በውይይት ነው።
በሰው ሠራሽ አስተውሎት የበለፀገ ምስል
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X