የዚምባብዌ አዲሱ በወርቅ የተደገፈ የባንክ ኖት የገንዘብ እጥረትን እያቃለለ ነው - የመንግሥት ሚዲያ
15:32 05.05.2026 (የተሻሻለ: 16:23 05.05.2026)
ሰብስክራይብ
የዚምባብዌ አዲሱ በወርቅ የተደገፈ የባንክ ኖት የገንዘብ እጥረትን እያቃለለ ነው - የመንግሥት ሚዲያ
— Sputnik Ethiopia (@sputnik_ethio) May 5, 2026
🇿🇼 አዲሶቹ የዚግ10፣ ዚግ20 እና ዚግ50 የባንክ ኖቶች በአሁኑ ወቅት በኤቲኤም እና በባንኮች በስፋት በመዘዋወር የገንዘብ እጥረትን እያቃለሉ… pic.twitter.com/uifcYDMGDu
የዚምባብዌ አዲሱ በወርቅ የተደገፈ የባንክ ኖት የገንዘብ እጥረትን እያቃለለ ነው - የመንግሥት ሚዲያ
አዲሶቹ የዚግ10፣ ዚግ20 እና ዚግ50 የባንክ ኖቶች በአሁኑ ወቅት በኤቲኤም እና በባንኮች በስፋት በመዘዋወር የገንዘብ እጥረትን እያቃለሉ ይገኛሉ።
በ1.3 ቢሊዮን ዶላር ክምችት የተደገፈው ይህ መገበያያ፤ በሀራሬ በሕዝብ ማመላለሻ ኦፕሬተሮች እና መደበኛ ባልሆኑ ነጋዴዎች ዘንድ ቀደምት ተቀባይነትን እያገኘ ነው።
ዚምባብዌ ግለሰቦች ላይ 10 ሺህ ዚግ፤ በድርጅቶች ደግሞ 100 ሺህ ዚግ የማውጫ ጣሪያ ጥላለች፡፡ ይህም በ2030 ለማሳካት የያዘችውን የነጠላ መገበያያ ዕቅድ የሚያግዝ እንደሆነ ቢነገርም፤ ባለሥልጣናት የረጅም ጊዜ ስኬት ለማረጋገጥ የገንዘቡ ዘላቂነት እና ተካፋይነት ወሳኝ መሆኑን አጽንኦት ሰጥተዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X