ናይጄሪያ የመካከለኛው ምስራቅ ውጥረት ባስከተለው የዋጋ ጭማሪ ከነዳጅ ሽያጭ 3.71 ቢሊዮን ዶላር ገቢ ሰበሰበች
16:05 03.05.2026 (የተሻሻለ: 18:14 03.05.2026)

ሰብስክራይብ
ናይጄሪያ የመካከለኛው ምስራቅ ውጥረት ባስከተለው የዋጋ ጭማሪ ከነዳጅ ሽያጭ 3.71 ቢሊዮን ዶላር ገቢ ሰበሰበች
አንድ የሀገሪቱ መገናኛ ብዙኃን የናይጄሪያ የነዳጅ ቁጥጥር ኮሚሽንን ጠቅሶ በሠራው ዘገባ "ናይጄሪያ በኢራን ጦርነት ተጠቃ እየሆነች ነው" ብሏል።
ባለፉት ሁለት ወራት የተገኘው የነዳጅ ገቢ በዋነኝነት በዋጋ ጭማሪ እንጂ በምርት እድገት የመጣ አለመሆኑም ተገልጿል።
የመጋቢት ወር አፈጻጸም፦
የቀን ምርት፦ 1.55 ሚሊዮን በርሜል (ከታቀደው 1.8 ሚሊዮን በ250 ሺህ ያነሰ)
የቀን ገቢ፦ 147.30 ሚሊዮን ዶላር
የቀን ትርፍ ምርት፦ ከበጀት ዕቅዱ በላይ +27.80 ሚሊዮን ዶላር
የወር ያልታሰበ ትርፍ፦ 862 ሚሊዮን ዶላር (በ31 ቀናት ውስጥ)
የሚያዝያ ወር አፈጻጸም፦
የቀን ምርት፦ 1.7 ሚሊዮን በርሜል (እስከ 1.8 ሚሊዮን የደረሰበት ወቅት ነበረ)
የቀን ገቢ፦ 216.0 ሚሊዮን ዶላር
የቀን ትርፍ ምርት፦ ከበጀት ዕቅዱ በላይ +95.98 ሚሊዮን ዶላር
የወር ያልታሰበ ትርፍ፦ 2.88 ቢሊዮን ዶላር (በ30 ቀናት ውስጥ)
ይህም ናይጄሪያ በዓለም አቀፍ የነዳጅ ዋጋ መዋዠቅ ተጋላጭነቷ እንዳለ ሆኖ በአጭር ጊዜ የገቢ ተጠቃሚነት የመንግሥት ካዝና ከፍ ማለቱን እንደሚያሳይ ዘገባው አመልክቷል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X