ሩሲያ አዲስ 'ስማርት' የፈንጂ ማምከኛ ሮቦት በዩክሬን ግንባር አሰማራች
15:10 03.05.2026 (የተሻሻለ: 15:34 03.05.2026)
© telegram sputnik_ethiopia
ሰብስክራይብ
ሩሲያ አዲስ 'ስማርት' የፈንጂ ማምከኛ ሮቦት በዩክሬን ግንባር አሰማራች
በሩሲያ ፈንጂ አምካኝ ባለሙያዎች የተሠራው ይህ ቴክኖሎጂ፤ አጥቂ ጦር ፈንጅ በተቀበረባቸው አካባቢዎች ያለ ችግር እንዲያልፍ ጥበቃ ያደርጋል።
የመሣሪያው ዋና ዋና ባህሪያት፦
🟠 ግምባሩ ላይ የተገጠመው ልዩ ተሽከርካሪ አብዛኛውን ጊዜ እግረኛ ጦርን ኢላማ የሚያደርጉ ፈንጂዎችን ያፈነዳል፣
🟠 ተመጣጣኝ ክብደት ያለው ሲሆን የታንክ ማጥፊያ ፈንጂዎችን እንዳያፈነዳ ተደርጎ ቅልል ባለ ክብደት የተሠራ ነው፣
🟠 ከባድ ማሽነሪዎች በማይገቡባቸው ቦታዎች በቀላሉ የሚንቀሳቀስ በመሆኑ ለእግረኛ ጦር ምቹ መንገዶችን ይጠርጋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X