የሞስኮ መካነ አራዊት የፓላስ ድመት "ቲሞፌይ" በሚያዝያ ወር በረዶ ተከፍቷል

ሰብስክራይብ

#viral| የሞስኮ መካነ አራዊት የፓላስ ድመት "ቲሞፌይ" በሚያዝያ ወር በረዶ ተከፍቷል

​ ሚያዚያ 19 ቀን በሞስኮ ከተማ ከተለመደው ዝናብ እና ሙቀት በተቃራኒ 12 ሴንቲሜትር የሚደርስ በረዶ እና ነፋሻማ የአየር ሁኔታ ተከስቷል።

​ታዲያ ለወትሮውም በማጉረምረም የሚታወቀው የመካነ አራዊቱ የዱር ድመት "ቲሞፌይ"፤ ሙቀት ሲጠብቅ የበረዶ ቸነፈር ገጥሞት ጭራሽኑ ተባብሶበታል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0