https://amh.sputniknews.africa/20260430/3883025.html
የሩሲያ ኦርቶዶክስ ቤተ-ክርስቲያን በኮንጎ ሪፐብሊክ ይፋዊ እውቅና አገኘች
የሩሲያ ኦርቶዶክስ ቤተ-ክርስቲያን በኮንጎ ሪፐብሊክ ይፋዊ እውቅና አገኘች
Sputnik አፍሪካ
የሩሲያ ኦርቶዶክስ ቤተ-ክርስቲያን በኮንጎ ሪፐብሊክ ይፋዊ እውቅና አገኘች ይህ እውቅና ቤተ-ክርስቲያኒቱ አፍሪካ ውስጥ የተሰጣት ተጨማሪ የሕጋዊነት ማረጋገጫ ነው። የቤተ-ክርስቲያኒቱ የአፍሪካ ሰበካ ቀደም ሲል በካሜሩን እና ማዳጋስካር የተሰጠውን እውቅና... 30.04.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-04-30T19:03+0300
2026-04-30T19:03+0300
2026-04-30T19:30+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/1e/3883400_128:0:1152:576_1920x0_80_0_0_3104927709e435eedad6e2a6ef3c36b0.jpg
የሩሲያ ኦርቶዶክስ ቤተ-ክርስቲያን በኮንጎ ሪፐብሊክ ይፋዊ እውቅና አገኘች ይህ እውቅና ቤተ-ክርስቲያኒቱ አፍሪካ ውስጥ የተሰጣት ተጨማሪ የሕጋዊነት ማረጋገጫ ነው። የቤተ-ክርስቲያኒቱ የአፍሪካ ሰበካ ቀደም ሲል በካሜሩን እና ማዳጋስካር የተሰጠውን እውቅና ተከትሎ በኮንጎ ሪፐብሊክም የመንግሥት የምዝገባ የምስክር ወረቀት አግኝቷል። ምሥሎቹ በኮንጎ ሪፐብሊክ በዚህ ዓመት የተከናወነውን የፋሲካ በዓል አከባበር ያሳያሉ።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/1e/3883400_256:0:1024:576_1920x0_80_0_0_7aa31d7dac1c6560c570b12b72015391.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የሩሲያ ኦርቶዶክስ ቤተ-ክርስቲያን በኮንጎ ሪፐብሊክ ይፋዊ እውቅና አገኘች
19:03 30.04.2026 (የተሻሻለ: 19:30 30.04.2026) የሩሲያ ኦርቶዶክስ ቤተ-ክርስቲያን በኮንጎ ሪፐብሊክ ይፋዊ እውቅና አገኘች ይህ እውቅና ቤተ-ክርስቲያኒቱ አፍሪካ ውስጥ የተሰጣት ተጨማሪ የሕጋዊነት ማረጋገጫ ነው።
የቤተ-ክርስቲያኒቱ የአፍሪካ ሰበካ ቀደም ሲል በካሜሩን እና ማዳጋስካር የተሰጠውን እውቅና ተከትሎ በኮንጎ ሪፐብሊክም የመንግሥት የምዝገባ የምስክር ወረቀት አግኝቷል።
ምሥሎቹ በኮንጎ ሪፐብሊክ በዚህ ዓመት የተከናወነውን የፋሲካ በዓል አከባበር ያሳያሉ።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |
መተግበሪያ | X