https://amh.sputniknews.africa/20260416/5573433.html
የኢትዮጵያ ቡና ገበያ እና የአውሮፓ ህብረት አዳዲስ ደንቦች፡ የዕድገት ዕድሎች እና የመገለል ስጋት
የኢትዮጵያ ቡና ገበያ እና የአውሮፓ ህብረት አዳዲስ ደንቦች፡ የዕድገት ዕድሎች እና የመገለል ስጋት
Sputnik አፍሪካ
የኢትዮጵያ ቡና ዘርፍ ዓለም አቀፍ የዋጋ ጭማሪዎችን እና አዳዲስ የገበያ እድሎችን እየተጋፈጠ ቢሆንም፣ እንደ የአውሮፓ ህብረት ያሉ ጥብቅ ደንቦች ለሀገሪቱ የውጪ ንግድ ስጋትን ደቅኗል። 16.04.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-04-16T23:48+0300
2026-04-16T23:48+0300
2026-10-16T09:01+0300
continental drift
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0a/0f/5573275_1:0:2257:1269_1920x0_80_0_0_6c56622369e645f2359888f670807894.png
የኢትዮጵያ ቡና ገበያ እና የአውሮፓ ህብረት አዳዲስ ደንቦች፡ የዕድገት ዕድሎች እና የመገለል ስጋት
Sputnik አፍሪካ
የኢትዮጵያ ቡና ገበያ እና የአውሮፓ ህብረት አዳዲስ ደንቦች፡ የዕድገት ዕድሎች እና የመገለል ስጋት
የኢትዮጵያ ቡና ዘርፍ ዓለም አቀፍ የዋጋ ጭማሪዎችን እና አዳዲስ የገበያ እድሎችን እየተጋፈጠ ቢሆንም፣ እንደ የአውሮፓ ህብረት ያሉ ጥብቅ ደንቦች ለሀገሪቱ የውጪ ንግድ ስጋትን ደቅኗል።በዛሬው የኮንቲነንታል ድሪፍት ዝግጅታችን፣ የኢትዮጵያ ቡና ዘርፍ ከአውሮፓ ህብረት አዳዲስ ደንቦች እና ከምርት መገኛ መስፈርቶች አንጻር ያለውን እውነታ እንዲሁም ዓለም አቀፍ ፖለቲካዊ እና ሉዓላዊነት ጉዳዮችን በሁለት አቅጣጫዎች እንፈትሻለን። ለዚህም የቡና ሮማ ቡና ኤክስፖርተር ዋና ሥራ አስኪያጅ አቤል አየለ እንዲሁም የዲፕሎማሲ እና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ሌክቸረር እንዳለ ንጉሴ ጋር ቆይታ አድርገናል።ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ Apple Podcasts – Deezer – Afripods – Spotify – Pocket Casts – Podcast Addict – CastBox
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
ኤደን ተሾመ
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07e9/09/12/1611093_33:0:2073:2040_100x100_80_0_0_4802790ba8d60a7954b1a1aa25ba396b.jpg
ኤደን ተሾመ
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07e9/09/12/1611093_33:0:2073:2040_100x100_80_0_0_4802790ba8d60a7954b1a1aa25ba396b.jpg
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0a/0f/5573275_283:0:1975:1269_1920x0_80_0_0_aeb055833bafee6c4c092c0937dafc33.pngSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ኤደን ተሾመ
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07e9/09/12/1611093_33:0:2073:2040_100x100_80_0_0_4802790ba8d60a7954b1a1aa25ba396b.jpg
аудио
የኢትዮጵያ ቡና ገበያ እና የአውሮፓ ህብረት አዳዲስ ደንቦች፡ የዕድገት ዕድሎች እና የመገለል ስጋት
23:48 16.04.2026 (የተሻሻለ: 09:01 16.10.2026) የኢትዮጵያ ቡና ዘርፍ ዓለም አቀፍ የዋጋ ጭማሪዎችን እና አዳዲስ የገበያ እድሎችን እየተጋፈጠ ቢሆንም፣ እንደ የአውሮፓ ህብረት ያሉ ጥብቅ ደንቦች ለሀገሪቱ የውጪ ንግድ ስጋትን ደቅኗል።
[...] ትልቁ አደጋ መገለል ሊሆን ይችላል። ምክንያቱም የቡና እርሻዎቻችንን ወይም የማጠቢያ ጣቢያዎቻችንን ትክክለኛ የምርት መገኛ (traceability) እና የጂኦግራፊያዊ አቀማመጥ መረጃ (geolocation data) በአግባቡ ማቅረብ ካልቻልን፣ የአውሮፓ ህብረት ገበያዎችን ልናጣ እንችላለን።... አውሮፓ ለብዙ ዓመታት የቆየ ትልቁ ገበያችን ስለሆነ፣ ደንቦቹን ማሟላት ካልቻልን ከፍተኛ የመገለል ስጋት ይገጥመናል ብዬ አምናለሁ።" — ሲሉ የቡናሮማ ቡና ኤክስፖርተር ዋና ሥራ አስኪያጅ አቤል አየለ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል፡፡
በዛሬው የኮንቲነንታል ድሪፍት ዝግጅታችን፣ የኢትዮጵያ ቡና ዘርፍ ከአውሮፓ ህብረት አዳዲስ ደንቦች እና ከምርት መገኛ መስፈርቶች አንጻር ያለውን እውነታ እንዲሁም ዓለም አቀፍ ፖለቲካዊ እና ሉዓላዊነት ጉዳዮችን በሁለት አቅጣጫዎች እንፈትሻለን። ለዚህም የቡና ሮማ ቡና ኤክስፖርተር ዋና ሥራ አስኪያጅ አቤል አየለ እንዲሁም የዲፕሎማሲ እና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ሌክቸረር እንዳለ ንጉሴ ጋር ቆይታ አድርገናል።