- Sputnik አፍሪካ, 1920
Sovereignty Sources
ዓለም በሉላዊነት ምክንያት ስትተሳሰር ፤ ፕሮግራሙም አፍሪካ ባላት እምቅ የተፈጥሮ ኃብት፣ በማደግ ላይ ባለው የሕዝብ ቁጥሯ ፣ በወጣት ኃይሏ እና በአህጉሪቱ ባሉ አዳዲስ ግኝቶችና የመፍትሄ ሃሳቦች ያላትን የመወዳደር አቅምና ጥቅም በሰፊው ይዳስሳል፡፡ እንኳን ወደ 'ሶቨርኒቲ ሶርስ' ፕሮግራም በደህና መጡ፣

የፀጥታና ደህንነት ጥገኝነት ያስከተለው መዘዝ:- የምዕራባውያን ሚና በመካከለኛው ምሥራቅ ቀውስ

የፀጥታና ደህንነት ጥገኝነት ያስከተለው መዘዝ:- የምዕራባውያን ሚና በመካከለኛው ምሥራቅ ቀውስ
ሰብስክራይብ

''የመካከለኛው ምሥራቅ በተለይም የአረብ ሀገራት የውጭ ግንኙነታቸው፣ ከፀጥታ ጋር የተገናኘው በአሜሪካ ላይ ጥገኛ እንደሆነ እናውቃለን — የአረብ ሀገራት በአንድም በሌላ መንገድ የሚኖራቸው የመልስ ምት ወሳኝ ነገር ነው'' - በወልዲያ ዩኒቨርስቲ የፖለቲካ ሳይንስና ዓለምአቀፍ ግንኙነት መምህሩ ሃመድ ሰዒድ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።

ሶቨርኒቲ ሶርስስ በዛሬው መርሃ ግብሩ በክፍል አንድ በግጭት ወጥመድ ውስጥ የሚገኙት የአረብ ሀገራትን መነሻ በማድረግ የምዕራባዊያን ተፅዕኖዎችና የድሮን ጦርነቶችን በወልዲያ ዩኒቨርስቲ የፖለቲካ ሳይንስና ዓለምአቀፍ ግንኙነት መምህሩ መሃመድ ሰዒድ ጋር እንዳስሳለን።
በከፍል ሁለት ስለኢነርጂ እና ኢንዱስትሪያልዜሽን መጎልበት በተለይም በአፍሪካ አህጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጠናን በሚመለከት በዘርፉ ኤክስፐርት ከሆኑት አበጀ መንገሻ ጋር እንወያያለን።
ሙሉውን መረጃው ለማግኘት በእንግሊዝኛ ቋንቋ የቀረበውን ፕሮግራሙን ያዳምጡ:

ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ Apple PodcastsDeezer Spotify Podcast AddictPocket CastsAfripodsCastBox
አዳዲስ ዜናዎች
0