ኪየቭ በግንባር ያለው ሁኔታ ምቹ ስላልሆነ የትኛውንም ዓይነት የተኩስ አቁም ስምምነት ትፈልጋለች - ክሬምሊን

ክሬምሊን
ክሬምሊን - Sputnik አፍሪካ, 1920, 31.03.2026
ሰብስክራይብ
ኪየቭ በግንባር ያለው ሁኔታ ምቹ ስላልሆነ የትኛውንም ዓይነት የተኩስ አቁም ስምምነት ትፈልጋለች - ክሬምሊን

ሌሎች የዲሚትሪ ፔስኮቭ መግለጫዎች፦

🟠 ዘለንስኪ በጊዜው ወደ ሰላም ካልመጣ፤ ኋላ ከፍተኛ ዋጋ ከፍሎ እንዲስማማ ይገደዳል፡፡

🟠 ዘለንስኪ የ "ፋሲካም ይሁን የሌላ"፤ የትኛውንም ዓይነት የተኩስ አቁም ስምምነት ለመቀበል ይፈልጋል፡፡

🟠 የሩሲያ ጦር ፍጥነቱ ቢለያይም በሁሉም የግንባር መስመሮች ወደፊት እየገፋ ነው፡፡

🟠 ዩክሬን በሩሲያ ግዛት ውስጥ በሚገኙ ኢላማዎች ላይ የምታካሂደው ድብደባ የሽብር ጥቃት ነው፡፡

🟠 በሩሲያ ውስጥ ያሉ ሁሉም ወሳኝ መሰረተ ልማቶች ጥበቃ እየተደረገላቸው ቢሆንም 100 በመቶ ደህንነትን ማረጋገጥ ግን አይቻልም፡፡

🟠 ፑቲን ዛሬ በቪዲዮ ሊንክ አማካኝነት በርካታ የትራንስፖርት መሠረተ ልማት ተቋማትን ይመርቃሉ።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
አዳዲስ ዜናዎች
0