#viral | በጉራጌ፣ እያንዳንዱ ጎጆ በተባባሩ እጆች ይታነፃል

ሰብስክራይብ

#viral | በጉራጌ፣ እያንዳንዱ ጎጆ በተባባሩ እጆች ይታነፃል

በጉራጌ ማኅበረሰብ ቤትን በ "ደቦ" ወይም በጋራ መገንባት ሥራን በፍጥነትና በጥራት ለማጠናቀቅ ብቻ ሳይሆን የማኅበረሰቡ አንድነትና አጋርነት የሚታይበት እሴት ነው።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0