https://amh.sputniknews.africa/20260330/3681634.html
የዚምባብዌ የፈጠራ ዩኒቨርሲቲ በሀገር ውስጥ ድሮን መገጣጠም ጀመረ
የዚምባብዌ የፈጠራ ዩኒቨርሲቲ በሀገር ውስጥ ድሮን መገጣጠም ጀመረ
Sputnik አፍሪካ
የዚምባብዌ የፈጠራ ዩኒቨርሲቲ በሀገር ውስጥ ድሮን መገጣጠም ጀመረቢንዱራ የሳይንስ ትምህርት ዩኒቨርሲቲ ወጪን ለመቀነስ፣ የቴክኒክ አቅምን ለመገንባት እና ግብርናን በዘመናዊ ቴክኖሎጂ ለማቀላጠፍ የሰው አልባ አውሮፕላን (ድሮን) ምርት መጀመሩን... 30.03.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-03-30T19:44+0300
2026-03-30T19:44+0300
2026-03-30T19:54+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/images/sharing/article/amh/3681634.jpg?1774889643
የዚምባብዌ የፈጠራ ዩኒቨርሲቲ በሀገር ውስጥ ድሮን መገጣጠም ጀመረቢንዱራ የሳይንስ ትምህርት ዩኒቨርሲቲ ወጪን ለመቀነስ፣ የቴክኒክ አቅምን ለመገንባት እና ግብርናን በዘመናዊ ቴክኖሎጂ ለማቀላጠፍ የሰው አልባ አውሮፕላን (ድሮን) ምርት መጀመሩን የዩኒቨርሲቲው ምክትል ገዢ ኤዲ ምዌንጄ ለአካባቢው መገናኛ ብዙኃን ገልጸዋል።ምዌንጄ "እንደ አንድ ዩኒቨርሲቲ፣ የበለፀገ እና አቅም ያለው ማኅበረሰብ ለመፍጠር የድርሻችንን እየተወጣን ነው" ብለዋል። ተቋሙ ቀደም ሲል ለተማሪዎች እና ለባለሙያዎች የሰው አልባ አውሮፕላኖች ማንቀሳቀስ ሥልጠና ሲሰጥ ቆይቷል። የኢንዱስትሪ እድገትን እና ኢኮኖሚያዊ ልማትን ለማፋጠን ድሮኖችን በሀገር ውስጥ ማምረት የሚጀመርበት ጊዜው አሁን ሲሉ አክለዋል።ከማኅበራዊ ሚዲያ የተገኘው ተንቀሳቃሽ ምሥል በዚምባብዌ ድሮን በመጠቀም ኬሚካል ሲረጭ ያሳያል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የዚምባብዌ የፈጠራ ዩኒቨርሲቲ በሀገር ውስጥ ድሮን መገጣጠም ጀመረ
19:44 30.03.2026 (የተሻሻለ: 19:54 30.03.2026) የዚምባብዌ የፈጠራ ዩኒቨርሲቲ በሀገር ውስጥ ድሮን መገጣጠም ጀመረ
ቢንዱራ የሳይንስ ትምህርት ዩኒቨርሲቲ ወጪን ለመቀነስ፣ የቴክኒክ አቅምን ለመገንባት እና ግብርናን በዘመናዊ ቴክኖሎጂ ለማቀላጠፍ የሰው አልባ አውሮፕላን (ድሮን) ምርት መጀመሩን የዩኒቨርሲቲው ምክትል ገዢ ኤዲ ምዌንጄ ለአካባቢው መገናኛ ብዙኃን ገልጸዋል።
ምዌንጄ "እንደ አንድ ዩኒቨርሲቲ፣ የበለፀገ እና አቅም ያለው ማኅበረሰብ ለመፍጠር የድርሻችንን እየተወጣን ነው" ብለዋል።
ተቋሙ ቀደም ሲል ለተማሪዎች እና ለባለሙያዎች የሰው አልባ አውሮፕላኖች ማንቀሳቀስ ሥልጠና ሲሰጥ ቆይቷል። የኢንዱስትሪ እድገትን እና ኢኮኖሚያዊ ልማትን ለማፋጠን ድሮኖችን በሀገር ውስጥ ማምረት የሚጀመርበት ጊዜው አሁን ሲሉ አክለዋል።
ከማኅበራዊ ሚዲያ የተገኘው ተንቀሳቃሽ ምሥል በዚምባብዌ ድሮን በመጠቀም ኬሚካል ሲረጭ ያሳያል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X