#viral | የደነበረ በሬ አንድ አረጋዊ ላይ ከባድ ጥቃት አደረሰ

ሰብስክራይብ

#viral | የደነበረ በሬ አንድ አረጋዊ ላይ ከባድ ጥቃት አደረሰ

በሬው ሰዎችንና መኪናዎችን ሲያሰጋ እንዲሁም መንገድ የሚሻገሩ አረጋዊን ሲገጭ ተስተውሏል።

የደነበረ በሬና በዓል አይነጣጠሉም ይባላልና እናንተም ከደነበረ በሬ እየተጠነቀቃችሁ፡፡

ከማኅበራዊ ሚዲያ የተገኘ ተንቀሳቃሽ ምሥል

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0