https://amh.sputniknews.africa/20260328/3671084.html
‘የዩክሬን እና የኢራን ጦርነቶች የእኛ አይደሉም’ - በፓሪስ የተቃውሞ ሰልፍ ተካሄደ
‘የዩክሬን እና የኢራን ጦርነቶች የእኛ አይደሉም’ - በፓሪስ የተቃውሞ ሰልፍ ተካሄደ
Sputnik አፍሪካ
‘የዩክሬን እና የኢራን ጦርነቶች የእኛ አይደሉም’ - በፓሪስ የተቃውሞ ሰልፍ ተካሄደ"ከዚህ የሽንገላ ባንዲራ መገላገል እንፈልጋለን! ፍሪኤግዚት!" (ፈረንሳይ ከአውሮፓ ትውጣ) ሲሉ የፈረንሳይ ፓትሪዩት ፓርቲ መሪ ፍሎሪያን ፊሊፖት የአውሮፓ ሕብረትን... 28.03.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-03-28T20:26+0300
2026-03-28T20:26+0300
2026-03-28T21:01+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/1c/3672354_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_534b437e1e3b87db575367ee16d75493.jpg
‘የዩክሬን እና የኢራን ጦርነቶች የእኛ አይደሉም’ - በፓሪስ የተቃውሞ ሰልፍ ተካሄደ"ከዚህ የሽንገላ ባንዲራ መገላገል እንፈልጋለን! ፍሪኤግዚት!" (ፈረንሳይ ከአውሮፓ ትውጣ) ሲሉ የፈረንሳይ ፓትሪዩት ፓርቲ መሪ ፍሎሪያን ፊሊፖት የአውሮፓ ሕብረትን ባንዲራ ከመድረኩ ላይ በመጣል ተናግረዋል።ሰልፈኞቹም፣ "የነዳጅ እና የጋዝ ቀረጥ ይቀነስ! ፣ ፍሪኤግዚት!፣ ከአውሮፓ ሕብረት እና ከኔቶ በአስቸኳይ እንውጣ፣ ማክሮን ከሥልጣን ይውረዱ! ፣ ኡርሱላ፣ ዝም በዪ!" እያሉ ይጮኹ ነበር።በተጨማሪም፣ "ለርካሽ ኢነርጂ ፣ ጦርነት ይብቃ"፣ "የሜርኮሰር ስምምነት ይቅር"፣ "ሙስና ይብቃ" እና "የታቀደበት የህዝብ ቁጥር ቅነሳ ይቅር" የሚሉ መፈክሮችን አንግበው ታይተዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
በፓሪስ የተቃውሞ ሰልፍ ተካሄደ
Sputnik አፍሪካ
በፓሪስ የተቃውሞ ሰልፍ ተካሄደ
2026-03-28T20:26+0300
true
PT0M17S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/1c/3672354_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_e1b9c6fab863ac8e2a380273a39d7cca.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
‘የዩክሬን እና የኢራን ጦርነቶች የእኛ አይደሉም’ - በፓሪስ የተቃውሞ ሰልፍ ተካሄደ
20:26 28.03.2026 (የተሻሻለ: 21:01 28.03.2026) ‘የዩክሬን እና የኢራን ጦርነቶች የእኛ አይደሉም’ - በፓሪስ የተቃውሞ ሰልፍ ተካሄደ"ከዚህ የሽንገላ ባንዲራ መገላገል እንፈልጋለን! ፍሪኤግዚት!" (ፈረንሳይ ከአውሮፓ ትውጣ) ሲሉ የፈረንሳይ ፓትሪዩት ፓርቲ መሪ ፍሎሪያን ፊሊፖት የአውሮፓ ሕብረትን ባንዲራ ከመድረኩ ላይ በመጣል ተናግረዋል።
ሰልፈኞቹም፣ "የነዳጅ እና የጋዝ ቀረጥ ይቀነስ! ፣ ፍሪኤግዚት!፣ ከአውሮፓ ሕብረት እና ከኔቶ በአስቸኳይ እንውጣ፣ ማክሮን ከሥልጣን ይውረዱ! ፣ ኡርሱላ፣ ዝም በዪ!" እያሉ ይጮኹ ነበር።
በተጨማሪም፣ "ለርካሽ ኢነርጂ ፣ ጦርነት ይብቃ"፣ "የሜርኮሰር ስምምነት ይቅር"፣ "ሙስና ይብቃ" እና "የታቀደበት የህዝብ ቁጥር ቅነሳ ይቅር" የሚሉ መፈክሮችን አንግበው ታይተዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |
መተግበሪያ | X