የኢራኑ ፕሬዝዳንት ለሩሲያ መንግሥት እና ሕዝብ ምስጋና አቀረቡ

የኢራኑ ፕሬዝዳንት ለሩሲያ መንግሥት እና ሕዝብ ምስጋና አቀረቡ
የኢራኑ ፕሬዝዳንት ለሩሲያ መንግሥት እና ሕዝብ ምስጋና አቀረቡ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 26.03.2026
ሰብስክራይብ
የኢራኑ ፕሬዝዳንት ለሩሲያ መንግሥት እና ሕዝብ ምስጋና አቀረቡ

በዚህ ጦርነት ውስጥ የፕሬዝዳንት ፑቲን መልዕክቶች እና የሩሲያ ሕዝብ ድጋፍ ብርታት እንደሰጣቸው የኢራኑ ፕሬዝዳንት መስዑድ ፔዜሽኪያን ጽፈዋል።


ፕሬዝዳንቱ፣ “የኢራን ሕዝብ የሚያሳየው ጽናት እና ጀግንነት፣ በምስራቅ እስያ በቀጣናው ሀገራት አማካኝነት አስተማማኝ ደህንነትን የሚያረጋግጡ አዳዲስ ትስስሮች እንዲፈጠሩ ተስፋ ሰጥቷል፡፡” ብለዋል፡፡


በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
አዳዲስ ዜናዎች
0