- Sputnik አፍሪካ, 1920
30 ሴኮንድ ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር

የኢራን የነዳጅ የጀርባ አጥንት የሆነችው የካርክ ደሴት እና የአሜሪካ የጥቃት ዛቻ

ሰብስክራይብ
የኢራን የነዳጅ የጀርባ አጥንት የሆነችው የካርክ ደሴት እና የአሜሪካ የጥቃት ዛቻ

የኢራን 90 በመቶ የነዳጅ ኤክስፖርት የሚወጣባት ስትራቴጂካዊቷ የካርክ ደሴት በአሁኑ ወቅት የዓለምን ትኩረት ስባለች። ደሴቷን በኃይል የመቆጣጠር ሙከራ ምን ዓይነት ቀውስ ሊፈጥር ይችላል?

የስፑትኒክ አፍሪካ ጥንቅር ተጨማሪ መረጃዎችን ይዟል፤ ይመልከቱ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
አዳዲስ ዜናዎች
0