https://amh.sputniknews.africa/20260325/3646909.html
#viral | "ማበር ብቻ በቂ አይደለም" ያለው ጎርፍ
#viral | "ማበር ብቻ በቂ አይደለም" ያለው ጎርፍ
Sputnik አፍሪካ
#viral | "ማበር ብቻ በቂ አይደለም" ያለው ጎርፍ ወጣቶቹ የወንዙን ሙላት ተቋቁመው ለመሻገር ቢሞክሩም፣ የጎርፉ ኃይል ከአቅማቸው በላይ ሆኖ እነሱ በሚፈልጉት ሳይሆን እርሱ አስገድዶ የሞት ሽረት ትግል ሲያደርጉ ታይተዋል። የቡድን ስራ አዋጭ ሳይሆን... 25.03.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-03-25T19:47+0300
2026-03-25T19:47+0300
2026-03-25T20:10+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/19/3647037_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_eaec187b24fb210363ec2698576ed69f.jpg
#viral | "ማበር ብቻ በቂ አይደለም" ያለው ጎርፍ ወጣቶቹ የወንዙን ሙላት ተቋቁመው ለመሻገር ቢሞክሩም፣ የጎርፉ ኃይል ከአቅማቸው በላይ ሆኖ እነሱ በሚፈልጉት ሳይሆን እርሱ አስገድዶ የሞት ሽረት ትግል ሲያደርጉ ታይተዋል። የቡድን ስራ አዋጭ ሳይሆን ቢቀርም ለመትረፍ ያደረጉት ጥረት በመጨረሻም ፍሬ አፍርቷል፡፡ ይህ ክስተት በክረምት ወቅት የሚከሰቱ ድንገተኛ የጎርፍ አደጋዎች ምን ያህል አደገኛ እንደሆኑና ወንዞችን ለመሻገር በሚደረግ ሙከራ ወቅት ከፍተኛ ጥንቃቄ እንደሚያስፈልግ ትልቅ ማሳሰቢያ ሰጥቷል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
"ማበር ብቻ በቂ አይደለም" ያለው ጎርፍ
Sputnik አፍሪካ
"ማበር ብቻ በቂ አይደለም" ያለው ጎርፍ
2026-03-25T19:47+0300
true
PT0M44S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/19/3647037_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_2256e3fe1a63cbd050930291b3c8f070.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
#viral | "ማበር ብቻ በቂ አይደለም" ያለው ጎርፍ
19:47 25.03.2026 (የተሻሻለ: 20:10 25.03.2026) #viral | "
ማበር ብቻ በቂ አይደለም" ያለው ጎርፍ ወጣቶቹ የወንዙን ሙላት ተቋቁመው ለመሻገር ቢሞክሩም፣ የጎርፉ ኃይል ከአቅማቸው በላይ ሆኖ እነሱ በሚፈልጉት ሳይሆን እርሱ አስገድዶ የሞት ሽረት ትግል ሲያደርጉ ታይተዋል።
የቡድን ስራ አዋጭ ሳይሆን ቢቀርም ለመትረፍ ያደረጉት ጥረት በመጨረሻም ፍሬ አፍርቷል፡፡
ይህ ክስተት በክረምት ወቅት የሚከሰቱ ድንገተኛ የጎርፍ አደጋዎች ምን ያህል አደገኛ እንደሆኑና ወንዞችን ለመሻገር በሚደረግ ሙከራ ወቅት ከፍተኛ ጥንቃቄ እንደሚያስፈልግ ትልቅ ማሳሰቢያ ሰጥቷል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |
መተግበሪያ | X