https://amh.sputniknews.africa
የሠው ሰራሽ አስተውሎት ትውውቅ በኢትዮጵያ ሙዚቃ
የሠው ሰራሽ አስተውሎት ትውውቅ በኢትዮጵያ ሙዚቃ
Sputnik አፍሪካ
ሁለት አንኳር በምንዳስስበት ፕሮግራማችን የሠው ሰራሽ አስተውህሎት ትውውቅ በኢትዮጵያ ሙዚቃ በተመለከተ በሠው ሠራሽ አስተውህሎት ቴክኖሎጂ እገዛ በራሱ የግጥምና ዜማ ዝግጅት 'ቀሽቲ' እና 'መኖር' የተሰኙ ሁለት አልበሞችን ከሠራው ጋዜጠኛ ቴዎድሮስ... 23.03.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-03-23T20:01+0300
2026-03-23T20:01+0300
2026-03-23T20:01+0300
sovereignty sources
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/17/3629325_0:0:1024:576_1920x0_80_0_0_99e28acd30ac5ca7ce1225363b7e44db.jpg
የሠው ሰራሽ አስተውሎት ትውውቅ በኢትዮጵያ ሙዚቃ
Sputnik አፍሪካ
''ይህ የሙዚቃ ቴክኖሎጂ በእኛ ሀገር ኢንዱሰትሪ ሆነ በዓለም አቀፍ ደረጃ መምጣቱ ዕድል ነው። በእርግጥ በኢትዮጵያ የትውውቅ ደረጃ ላይ ነው ያለው ማለት እንችለላለን — ግን በመምጣቱ ብቻ፣ በኢትዮጵያ የሙዚቃ ኢንዱስትሪ በመቀላቀሉ ብቻ አዲስ ዓይነት ድምፅ፣ ቅንብር፣ የሙዚቃ መሣሪያ መሥራት ለናፈቃቸው፤ ከዛም ባለፈ የሚፈራ የነበረው አደጋችና አልፊ የነበረው የመሉ ባንድ ዓይነት ስሜት ያላቸውን ሙዚቃዎችን ለመሥማት ዕድልን የፈጠረ ነው '' ሲል በሰው ሠራሽ አስተውሎት (AI) የታገዙ 'ቀሽቲ' እና 'መኖር' አልበሞች የግጥምና ዜማ አዘጋጅ ጋዜጠኛ ቴዎድሮስ ብርሃኑ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግሯል።
ሁለት አንኳር በምንዳስስበት ፕሮግራማችን የሠው ሰራሽ አስተውህሎት ትውውቅ በኢትዮጰያ ሙዚቃ በተመለከተ በሠው ሠራሽ አስተውህሎት ቴክኖሎጂ እገዛ በራሱ የግጥምና ዜማ ዝግጅት 'ቀሽቲ' እና 'መኖር' የተሰኙ ሁለት አልበሞችን ከሠራው ጋዜጠኛ ቴዎድሮስ ብርሃኑ ጋር ቃኝተነዋል። በክፍል ሁለት በአፍሪካ የቢዝነስ አውትሶርሲንግ ካምፓኒዎች ያላቸውን ሚና በጋና የቢዝነስ አውትሶርሲንግ አገልግሎቶች ማኅበር ዋና ሥራ አስፈፃሚ ሚስተር ዴቪድ ጋር ዳሰነዋል።
ሙሉውን መረጃ ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ:
ሁለት አንኳር በምንዳስስበት ፕሮግራማችን የሠው ሰራሽ አስተውህሎት ትውውቅ በኢትዮጵያ ሙዚቃ በተመለከተ በሠው ሠራሽ አስተውህሎት ቴክኖሎጂ እገዛ በራሱ የግጥምና ዜማ ዝግጅት 'ቀሽቲ' እና 'መኖር' የተሰኙ ሁለት አልበሞችን ከሠራው ጋዜጠኛ ቴዎድሮስ ብርሃኑ ጋር ቃኝተነዋል። በክፍል ሁለት በአፍሪካ የቢዝነስ አውትሶርሲንግ ካምፓኒዎች ያላቸውን ሚና በጋና የቢዝነስ አውትሶርሲንግ አገልግሎቶች ማኅበር ዋና ሥራ አስፈፃሚ ሚስተር ዴቪድ ጋር ዳሰነዋል።ሙሉውን መረጃ ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ:ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ Apple Podcasts –Deezer – Spotify – Podcast Addict – Pocket Casts – Afripods – CastBox
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
ዐቢይ ሀብታሙ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/04/585807_20:0:378:358_100x100_80_0_0_e0802a21314717dd2731876ec3730b99.jpg
ዐቢይ ሀብታሙ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/04/585807_20:0:378:358_100x100_80_0_0_e0802a21314717dd2731876ec3730b99.jpg
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/17/3629325_128:0:896:576_1920x0_80_0_0_7df2ef53ee78a1d9c9f789303144b6a7.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዐቢይ ሀብታሙ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/04/585807_20:0:378:358_100x100_80_0_0_e0802a21314717dd2731876ec3730b99.jpg
аудио
የሠው ሰራሽ አስተውሎት ትውውቅ በኢትዮጵያ ሙዚቃ
ዐቢይ ሀብታሙ
ዘጋቢ እና ፖድካስት አቅራቢ
''ይህ የሙዚቃ ቴክኖሎጂ በእኛ ሀገር ኢንዱሰትሪ ሆነ በዓለም አቀፍ ደረጃ መምጣቱ ዕድል ነው። በእርግጥ በኢትዮጵያ የትውውቅ ደረጃ ላይ ነው ያለው ማለት እንችለላለን — ግን በመምጣቱ ብቻ፣ በኢትዮጵያ የሙዚቃ ኢንዱስትሪ በመቀላቀሉ ብቻ አዲስ ዓይነት ድምፅ፣ ቅንብር፣ የሙዚቃ መሣሪያ መሥራት ለናፈቃቸው፤ ከዛም ባለፈ የሚፈራ የነበረው አደጋችና አልፊ የነበረው የመሉ ባንድ ዓይነት ስሜት ያላቸውን ሙዚቃዎችን ለመሥማት ዕድልን የፈጠረ ነው '' ሲል በሰው ሠራሽ አስተውሎት (AI) የታገዙ 'ቀሽቲ' እና 'መኖር' አልበሞች የግጥምና ዜማ አዘጋጅ ጋዜጠኛ ቴዎድሮስ ብርሃኑ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግሯል።
ሁለት አንኳር በምንዳስስበት ፕሮግራማችን የሠው ሰራሽ አስተውህሎት ትውውቅ በኢትዮጵያ ሙዚቃ በተመለከተ በሠው ሠራሽ አስተውህሎት ቴክኖሎጂ እገዛ በራሱ የግጥምና ዜማ ዝግጅት 'ቀሽቲ' እና 'መኖር' የተሰኙ ሁለት አልበሞችን ከሠራው ጋዜጠኛ ቴዎድሮስ ብርሃኑ ጋር ቃኝተነዋል። በክፍል ሁለት በአፍሪካ የቢዝነስ አውትሶርሲንግ ካምፓኒዎች ያላቸውን ሚና በጋና የቢዝነስ አውትሶርሲንግ አገልግሎቶች ማኅበር ዋና ሥራ አስፈፃሚ ሚስተር ዴቪድ ጋር ዳሰነዋል።
ሙሉውን መረጃ ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ:
ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ Apple Podcasts –
Deezer –
Spotify –
Podcast Addict –
Pocket Casts –
Afripods –
CastBox