የናይጄሪያ የክልል አስተዳዳሪዎች የክልል ፖሊስ እቅድን ወደ ቀጣይ ምዕራፍ አሸጋገሩ

ናይጄሪያ
ናይጄሪያ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 23.03.2026
ሰብስክራይብ
የናይጄሪያ የክልል አስተዳዳሪዎች የክልል ፖሊስ እቅድን ወደ ቀጣይ ምዕራፍ አሸጋገሩ

የናይጄሪያ ገዥዎች ፎረም በቀረበው የክልል ፖሊስ ማዕቀፍ ላይ ጽሁፍ አካቶ እሑድ እለት ለብሔራዊ ደህንነት አማካሪ ማቅረቡን አስታውቋል፡፡ ሰነዱ ለሕግ መወሰኛ ምክር ቤት ግምገማ ለመቅረብ ዝግጁ መሆኑን የአካባቢው መገናኛ ብዙኃን ዘግበዋል።

ይህ እርምጃ ገዢዎቹ ለሚከተሉት ዓላማዎች ቁርጠኛ እንደሆኑ እንደሚያሳይ ተገልጿል፦

ሽብርተኝነትን ድል ለማድረግ፣
መሠረተ ልማትን ለማስፋፋት፣
የዜጎችን ሕይወት ለማሻሻል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
አዳዲስ ዜናዎች
0