ከዘር ማጥፋት ወደ ነፃነት፦ የናሚቢያ የነፃነት ጉዞ

ሰብስክራይብ

ከዘር ማጥፋት ወደ ነፃነት፦ የናሚቢያ የነፃነት ጉዞ

ቅኝ አገዛዝ፣ ብዝበዛ እና የዘር ማጥፋት የደረሰባቸው የሄሬሮ እና የናማ ሕዝቦች በጀርመን እና በደቡብ አፍሪካ አፓርታይድ አገዛዝ ስር ለበርካታ አስርት ዓመታት አሰቃቂ ግፍ አሳልፈዋል።

በደቡብ ምዕራብ አፍሪካ ሕዝቦች ድርጅት የትጥቅ ትግል፣ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ግፊት እና እ.ኤ.አ 1988 በተገኘው እመርታ ናሚቢያ በመጨረሻም እ.ኤ.አ መጋቢት 21፣ 1990 ነፃነቷን ተጎናጽፋለች።

ስፑትኒክ አፍሪካ የናሚቢያን ውልደት የሚያሳዩ የማሕደር ምሥሎችን አካቶ የትግሉን ሂደት ዳሷል፤ ቪዲዮውን ይመልከቱ።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0