ኢራን በሆርሙዝ የባሕር ወሽመጥ ደህንነት ዙሪያ ለመተባበር ዝግጁ ነች- የዓለም አቀፉ የባሕር ትራንስፖርት ድርጅት

ኢራን
ኢራን - Sputnik አፍሪካ, 1920, 22.03.2026
ሰብስክራይብ
ኢራን በሆርሙዝ የባሕር ወሽመጥ ደህንነት ዙሪያ ለመተባበር ዝግጁ ነች- የዓለም አቀፉ የባሕር ትራንስፖርት ድርጅት

በዓለም አቀፍ የባሕር ትራንስፖርት ድርጅት የኢራን ቋሚ ተወካይ ዓሊ ሙሳቪ፤ ቴህራን ለዲፕሎማሲያዊ መፍትሄ ቅድሚያ ትሰጣለች፤ ሆኖም መተማመኛ እርምጃዎች ከመወሰዳቸው ጎን ለጎን የትኛውም ዓይነት ጥቃት ሙሉ በሙሉ መቆም እንዳለበት አሳስበዋል።

ሙሳቪ አክለውም "በሆርሙዝ የባሕር ወሽመጥ አሁን ላለው ሁኔታ ዋሽንግተን እና ቴል አቪቭ ተጠያቂ ናቸው" ብለዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
አዳዲስ ዜናዎች
0