https://amh.sputniknews.africa
የሩሲያ ሙዚቀኞች እና ታዋቂ የሙዚቃ አቀናባሪዎች የተሳተፉበት የሙዚቃ ኮንሰርት አቡጃ ውስጥ ተካሄደ
የሩሲያ ሙዚቀኞች እና ታዋቂ የሙዚቃ አቀናባሪዎች የተሳተፉበት የሙዚቃ ኮንሰርት አቡጃ ውስጥ ተካሄደ
Sputnik አፍሪካ
የሩሲያ ሙዚቀኞች እና ታዋቂ የሙዚቃ አቀናባሪዎች የተሳተፉበት የሙዚቃ ኮንሰርት አቡጃ ውስጥ ተካሄደየ "ራይዚንግ ስታርስ" ፕሮጀክት አካል የሆነው ልዩ የሙዚቃ ኮንሰርት ለናይጄሪያ ዋና ከተማ ድምቀት ፈጥሯል።በሞስኮ ከሚገኘው ዝነኛው የሙዚቃ ትምህርት ቤት... 22.03.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-03-22T11:42+0300
2026-03-22T11:42+0300
2026-03-22T12:37+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/16/3619273_0:67:1280:787_1920x0_80_0_0_647ed6664b64791514e3baf5a89eb2ea.jpg
የሩሲያ ሙዚቀኞች እና ታዋቂ የሙዚቃ አቀናባሪዎች የተሳተፉበት የሙዚቃ ኮንሰርት አቡጃ ውስጥ ተካሄደየ "ራይዚንግ ስታርስ" ፕሮጀክት አካል የሆነው ልዩ የሙዚቃ ኮንሰርት ለናይጄሪያ ዋና ከተማ ድምቀት ፈጥሯል።በሞስኮ ከሚገኘው ዝነኛው የሙዚቃ ትምህርት ቤት ቻይኮቭስኪ ኮንሰርቫቶሪ የመጡ ሦስት ተማሪዎች ባቀረቡት ዝግጅት ከ250 በላይ እንግዶች ተዝናንተዋል።የሙዚቃ ድግስ አቅራቢዎቹ፦ ማሪያ ሞዴሜ (ሶፕራኖ)፣ ማሪያ ሶኮሎቫ (ፍሉት)፣ ኤሌና ሳኪያን (ፒያኖ) ።የታዋቂዎቹ የሙዚቃ አቀናባሪዎች ራክማኒኖቭ፣ ቻይኮቭስኪ እና ሪምስኪ-ኮርሳኮቭ የሙዚቃ ሥራዎች ለታዳሚያን ቀርበዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/16/3619273_72:0:1209:853_1920x0_80_0_0_b7fde77974e93f12785d042fa698b119.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የሩሲያ ሙዚቀኞች እና ታዋቂ የሙዚቃ አቀናባሪዎች የተሳተፉበት የሙዚቃ ኮንሰርት አቡጃ ውስጥ ተካሄደ
11:42 22.03.2026 (የተሻሻለ: 12:37 22.03.2026) የሩሲያ ሙዚቀኞች እና ታዋቂ የሙዚቃ አቀናባሪዎች የተሳተፉበት የሙዚቃ ኮንሰርት አቡጃ ውስጥ ተካሄደየ "ራይዚንግ ስታርስ" ፕሮጀክት አካል የሆነው ልዩ የሙዚቃ ኮንሰርት ለናይጄሪያ ዋና ከተማ ድምቀት ፈጥሯል።
በሞስኮ ከሚገኘው ዝነኛው የሙዚቃ ትምህርት ቤት ቻይኮቭስኪ ኮንሰርቫቶሪ የመጡ ሦስት ተማሪዎች ባቀረቡት ዝግጅት ከ250 በላይ እንግዶች ተዝናንተዋል።
የሙዚቃ ድግስ አቅራቢዎቹ፦
ማሪያ ሞዴሜ (ሶፕራኖ)፣
ማሪያ ሶኮሎቫ (ፍሉት)፣
ኤሌና ሳኪያን (ፒያኖ) ።
የታዋቂዎቹ የሙዚቃ አቀናባሪዎች ራክማኒኖቭ፣ ቻይኮቭስኪ እና ሪምስኪ-ኮርሳኮቭ የሙዚቃ ሥራዎች ለታዳሚያን ቀርበዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |
መተግበሪያ | X