https://amh.sputniknews.africa/20260321/3613524.html
የማራኬሽ አውሮፕላን ማረፊያ የአፍሪካ ምርጥ የክልል አውሮፕላን ማረፊያ በመባል ተመረጠ
የማራኬሽ አውሮፕላን ማረፊያ የአፍሪካ ምርጥ የክልል አውሮፕላን ማረፊያ በመባል ተመረጠ
Sputnik አፍሪካ
የማራኬሽ አውሮፕላን ማረፊያ የአፍሪካ ምርጥ የክልል አውሮፕላን ማረፊያ በመባል ተመረጠ የሞሮኮ ማራኬሽ ሜናራ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ፤ በለንደን በተካሄደው የ2026 የዓለም አውሮፕላን ማረፊያዎች ሽልማት ላይ አሸናፊ ሆኗል። ሽልማቱ በዓለም... 21.03.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-03-21T14:20+0300
2026-03-21T14:20+0300
2026-03-21T14:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/15/3613370_0:68:720:473_1920x0_80_0_0_1fef0468f88cb2941c68f8a00efb09b8.jpg
የማራኬሽ አውሮፕላን ማረፊያ የአፍሪካ ምርጥ የክልል አውሮፕላን ማረፊያ በመባል ተመረጠ የሞሮኮ ማራኬሽ ሜናራ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ፤ በለንደን በተካሄደው የ2026 የዓለም አውሮፕላን ማረፊያዎች ሽልማት ላይ አሸናፊ ሆኗል። ሽልማቱ በዓለም አቀፍ የመንገደኞች ዳሰሳ ላይ በመመሥረት ተሸላሚው አየር ማረፊያ በ2026 በሚከተሉት ጠንካራ ጎኖች ጎልቶ ወጥቷል፦ 🟠 ከፍተኛ የአገልግሎት ጥራት፣🟠 ቀልጣፋ አረራር፣🟠 ለመንቀሳቀስ ምቹ መሆኑ፣🟠 ዘመናዊ መሠረተ ልማት፣🟠 የእንግዳ ተቀባይ ድባብ። በደቡብ አፍሪካ የሚገኘው የኬፕ ታውን ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ከአፍሪካ ምርጡ አውሮፕላን ማረፊያ ተብሎ ተመርጧል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የማራኬሽ አውሮፕላን ማረፊያ የአፍሪካ ምርጥ የክልል አውሮፕላን ማረፊያ በመባል ተመረጠ
Sputnik አፍሪካ
የማራኬሽ አውሮፕላን ማረፊያ የአፍሪካ ምርጥ የክልል አውሮፕላን ማረፊያ በመባል ተመረጠ
2026-03-21T14:20+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/15/3613370_0:0:720:540_1920x0_80_0_0_67c502d3458daec2030bdb3ec5a935a8.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የማራኬሽ አውሮፕላን ማረፊያ የአፍሪካ ምርጥ የክልል አውሮፕላን ማረፊያ በመባል ተመረጠ
14:20 21.03.2026 (የተሻሻለ: 14:24 21.03.2026) የማራኬሽ አውሮፕላን ማረፊያ የአፍሪካ ምርጥ የክልል አውሮፕላን ማረፊያ በመባል ተመረጠ
የሞሮኮ ማራኬሽ ሜናራ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ፤ በለንደን በተካሄደው የ2026 የዓለም አውሮፕላን ማረፊያዎች ሽልማት ላይ አሸናፊ ሆኗል።
ሽልማቱ በዓለም አቀፍ የመንገደኞች ዳሰሳ ላይ በመመሥረት ተሸላሚው አየር ማረፊያ በ2026 በሚከተሉት ጠንካራ ጎኖች ጎልቶ ወጥቷል፦
🟠 ከፍተኛ የአገልግሎት ጥራት፣
🟠 ቀልጣፋ አረራር፣
🟠 ለመንቀሳቀስ ምቹ መሆኑ፣
🟠 ዘመናዊ መሠረተ ልማት፣
🟠 የእንግዳ ተቀባይ ድባብ።
በደቡብ አፍሪካ የሚገኘው የኬፕ ታውን ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ከአፍሪካ ምርጡ አውሮፕላን ማረፊያ ተብሎ ተመርጧል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X