https://amh.sputniknews.africa
ሩሲያ እና የኮንጎ ሪፐብሊክ የጋራ የምርምር ማዕከል ሊከፍቱ ነው -የሩሲያ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር
ሩሲያ እና የኮንጎ ሪፐብሊክ የጋራ የምርምር ማዕከል ሊከፍቱ ነው -የሩሲያ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር
Sputnik አፍሪካ
ሩሲያ እና የኮንጎ ሪፐብሊክ የጋራ የምርምር ማዕከል ሊከፍቱ ነው -የሩሲያ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር“በኮንጎ ሪፐብሊክ አምስተኛው ማዕከል የሚከፈትበትን ጊዜ በጉጉት እንጠብቃለን” ሲሉ የሩሲያ መንግሥት ምክትል ሊቀ መንበር ታቲያና ጎሊኮቫ... 20.03.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-03-20T17:02+0300
2026-03-20T17:02+0300
2026-03-20T17:06+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/14/3607016_0:61:1281:781_1920x0_80_0_0_485ebbf3d3b80dab9b6687f2aa2b47fe.jpg
ሩሲያ እና የኮንጎ ሪፐብሊክ የጋራ የምርምር ማዕከል ሊከፍቱ ነው -የሩሲያ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር“በኮንጎ ሪፐብሊክ አምስተኛው ማዕከል የሚከፈትበትን ጊዜ በጉጉት እንጠብቃለን” ሲሉ የሩሲያ መንግሥት ምክትል ሊቀ መንበር ታቲያና ጎሊኮቫ አስታውቀዋል።በውጭ አገራት የሚገኙ አራት የሩሲያ ምርምር ማዕከላት ተላላፊ በሽታዎችን አስመልክቶ የጋራ ምርምር እያደረጉ እንደሚገኙ ጎሊኮቫ ገልጸዋል።እንዲህ ዓይነቱ ትብብር አገሪቱን ከተለያዩ ዓይነት የወረርሽኝ ስጋቶች ለመጠበቅ ቁልፍ አካል መሆኑን አጽንኦት ሰጥተው ተናግረዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/14/3607016_79:0:1200:841_1920x0_80_0_0_1b8e074e9727fc886cdbe6cb528474d1.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ሩሲያ እና የኮንጎ ሪፐብሊክ የጋራ የምርምር ማዕከል ሊከፍቱ ነው -የሩሲያ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር
17:02 20.03.2026 (የተሻሻለ: 17:06 20.03.2026) ሩሲያ እና የኮንጎ ሪፐብሊክ የጋራ የምርምር ማዕከል ሊከፍቱ ነው -የሩሲያ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር“በኮንጎ ሪፐብሊክ አምስተኛው ማዕከል የሚከፈትበትን ጊዜ በጉጉት እንጠብቃለን” ሲሉ የሩሲያ መንግሥት ምክትል ሊቀ መንበር ታቲያና ጎሊኮቫ አስታውቀዋል።
በውጭ አገራት የሚገኙ አራት የሩሲያ ምርምር ማዕከላት ተላላፊ በሽታዎችን አስመልክቶ የጋራ ምርምር እያደረጉ እንደሚገኙ ጎሊኮቫ ገልጸዋል።
እንዲህ ዓይነቱ ትብብር አገሪቱን ከተለያዩ ዓይነት የወረርሽኝ ስጋቶች ለመጠበቅ ቁልፍ አካል መሆኑን አጽንኦት ሰጥተው ተናግረዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |
መተግበሪያ | X