ኪም ጆንግ ኡን እና ልጃቸው በጦር ልምምድ ወቅት አዲሱን ጦር ታንክ አሽከረከሩ

ሰብስክራይብ
ኪም ጆንግ ኡን እና ልጃቸው በጦር ልምምድ ወቅት አዲሱን ጦር ታንክ አሽከረከሩ

​ፒዮንግያንግ በሚገኝ የሥልጠና ጣቢያ የእግረኛ እና የተለያዩ የጦር ኃይል ክፍሎች የተሳተፉበት ወታደራዊ ልምምድ መደረጉን የሰሜን ኮሪያው የዜና ወኪል ኬሲና ዘግቧል።

​በልምምዱ ወቅት አዲሱ ዋና የውጊያ ታንክ የተሞከረ ሲሆን፣ የታንኩ ዘመናዊ የመከላከያ ሥርዓት የሚተኮሱ ሚሳኤሎችን እና ድሮኖችን መቶ በመቶ ስኬታማነት ማክሸፍ መቻሉን ሚዲያው ጨምሮ ገልጿል።

​ታንኩ የተሻሻለ የመቋቋም አቅም ያለው ከመሆኑም በላይ፣ በ360 ዲግሪ ከተለያዩ አቅጣጫዎች ሥጋቶችን የመለየት ችሎታ ያለው ተንቀሳቃሽ የመከላከያ ሥርዓት የተገጠመለት መሆኑን ኪም ጆንግ ኡን ተናግረዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
አዳዲስ ዜናዎች
0