https://amh.sputniknews.africa
የመካከለኛው ምስራቅ ቀውስ ዓለምን ከነዳጅ ባሻጋር ወዳሉ ሌሎች የኢነርጂ አማራጮች ያሸጋግራት ይሆን?
የመካከለኛው ምስራቅ ቀውስ ዓለምን ከነዳጅ ባሻጋር ወዳሉ ሌሎች የኢነርጂ አማራጮች ያሸጋግራት ይሆን?
Sputnik አፍሪካ
የመካከለኛው ምስራቅ ቀውስ ዓለምን ከነዳጅ ባሻጋር ወዳሉ ሌሎች የኢነርጂ አማራጮች ያሸጋግራት ይሆን? በቀጣናው ግጭት ሳቢያ ወሳኙ የሆርሙዝ ወሽመጥ መዘጋት ድፍድፍ ነዳጅን በበርሜል ከ100 ዶላር በላይ ሲሰቅላው፤ ቀውሱ በተለይ ነዳጅ ከውጭ በሚያስገቡ... 19.03.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-03-19T20:53+0300
2026-03-19T20:53+0300
2026-03-19T20:57+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/13/3592066_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_d6fde4ddeab12ce0e735706fd38f8771.jpg
የመካከለኛው ምስራቅ ቀውስ ዓለምን ከነዳጅ ባሻጋር ወዳሉ ሌሎች የኢነርጂ አማራጮች ያሸጋግራት ይሆን? በቀጣናው ግጭት ሳቢያ ወሳኙ የሆርሙዝ ወሽመጥ መዘጋት ድፍድፍ ነዳጅን በበርሜል ከ100 ዶላር በላይ ሲሰቅላው፤ ቀውሱ በተለይ ነዳጅ ከውጭ በሚያስገቡ አገራት ላይ የከፋ ሆኗል። በሙከራ እና በምርት ደረጃ ላይ የሚገኙ በአፍሪካየፈጠራ ባለሙያዎች የተሰሩ አማራጭ የነዳጅ እና ሌሎች የኃይል ምንጮች አኅጉሪቱን ከመሰል ውጥንቅጥ ይገላግሉ ይሆን? ሽንትን ወደ ኤሌክትሪክ ኃይል የሚቀይር ፈጠራን ጨምሮ በአፍሪካውያን የተሞከሩ የኢነርጂ አማራጮችን የሚዳስሰውን የስፑትኒክ አፍሪካ ጥንቅር ይመልከቱ፡፡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የኢነርጂ አማራጮች
Sputnik አፍሪካ
የኢነርጂ አማራጮች
2026-03-19T20:53+0300
true
PT2M39S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/13/3592066_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_5845dcad8eb52707247fc16effd4e4e7.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የመካከለኛው ምስራቅ ቀውስ ዓለምን ከነዳጅ ባሻጋር ወዳሉ ሌሎች የኢነርጂ አማራጮች ያሸጋግራት ይሆን?
20:53 19.03.2026 (የተሻሻለ: 20:57 19.03.2026) የመካከለኛው ምስራቅ ቀውስ ዓለምን ከነዳጅ ባሻጋር ወዳሉ ሌሎች የኢነርጂ አማራጮች ያሸጋግራት ይሆን?
በቀጣናው ግጭት ሳቢያ ወሳኙ የሆርሙዝ ወሽመጥ መዘጋት ድፍድፍ ነዳጅን በበርሜል ከ100 ዶላር በላይ ሲሰቅላው፤ ቀውሱ በተለይ ነዳጅ ከውጭ በሚያስገቡ አገራት ላይ የከፋ ሆኗል።
በሙከራ እና በምርት ደረጃ ላይ የሚገኙ በአፍሪካየፈጠራ ባለሙያዎች የተሰሩ አማራጭ የነዳጅ እና ሌሎች የኃይል ምንጮች አኅጉሪቱን ከመሰል ውጥንቅጥ ይገላግሉ ይሆን?
ሽንትን ወደ ኤሌክትሪክ ኃይል የሚቀይር ፈጠራን ጨምሮ በአፍሪካውያን የተሞከሩ የኢነርጂ አማራጮችን የሚዳስሰውን የስፑትኒክ አፍሪካ ጥንቅር ይመልከቱ፡፡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |
መተግበሪያ | X