#Viral | የራሴ መብራት ይኑረኝ ያለው ብልጡ ወፍ

ሰብስክራይብ

#Viral | የራሴ መብራት ይኑረኝ ያለው ብልጡ ወፍ

ቤት ኪራይ አስመርሮት ነው ወይስ "መብራት አይጥፋብኝ" ብሎ? ይሄ ወፍማ ዘመናዊ ሆኗል። በኤሌክትሪክ ምሰሶ ላይ ቪላ እየገነባ ነው።

በስፑትኒክ አፍሪካ ባልደረባ የተቀረጸ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0