በአፍሪካ የጤና ሉዓላዊነትን የመቀዳጀት ትርጉም እና አስፈላጊነት - መልከ ብዙው ትግል

ሰብስክራይብ

በአፍሪካ የጤና ሉዓላዊነትን የመቀዳጀት ትርጉም እና አስፈላጊነት - መልከ ብዙው ትግል

“የምዕራቡ ዓለም የአፍሪካን የሕዝብ ቁጥር ለመቀነስ ከሚፈልግባቸው ምክንያቶች መካከል ዘረኛ ፖሊሲው አንደኛው ነው [...] ሌላኛው ምክንያት ደግሞ ብዙ ወጣት ትውልድ ያላት አፍሪካ የዓለምን ሀብት ለመቆጣጠር ለያዙት ግብ እንቅፋት ትሆናለች የሚል ነው [...] ብሪክስ አፍሪካ ስለአፍሪካ የምታስብበት ብሎም አፍሪካ የራሷን ጥቅም ማስጠበቅ የምትችልበት ጠንካራ ህብረት ነው” ሲሉ የበርካታ ሽልማቶች አሸናፊ ደቡብ አፍሪካዊቷ የማህበረሰብ ጤና ባለሞያ ዶ/ር ሻኪራ ቹናራ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።

በዛሬው የ #DrumofChanges ቀዳሚው ትንቅራችን በአፍሪካ የጤና ሉዓላዊነትን ማረጋገጥ አጣዳፊ ጉዳይ ስለመሆኑ ያስቃኘናል። በዚህ ጉዳይ ላይ ደቡብ አፍሪካዊቷ የበርካታ ሽልማቶች አሸናፊ እና የማህበረሰብ ጤና ባለሞያዋ ዶ/ር ሻኪራ ቹናራን አነጋግረናል። አፍሪካን በሚመለከተው ሌላኛው ጉዳያችን አቶ ምስጋናው እያሱ፣ በፕላን እና ልማት ሚኒስቴር የአየር ንብረት ፋይናንስ አማካሪ እንዲሁም ኮሚሽነር ሞሰስ ቪላካቲ፣ በአፍሪካ ህብረት የግብርና፣ የገጠር ልማት፣ የሰማያዊ ኢኮኖሚ እና ዘላቂ አካባቢ ኮሚሽነር ጋር አጠር ያለ ቆይታ አድርገናል ።

ሙሉ መረጃውን ለማግኘት በእንግሊዘኛ ቋንቋ የቀረበውን ፕሮግራም ያዳምጡ:

ከቴሌግራም ሳይወጡ ፕሮግራሙን ያዳምጡ

በድረ ገጻችን

ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ Apple PodcastsDeezerAfripods SpotifyPocket CastsPodcast AddictCastBox

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0