ሞስኮ አውሮፓውያን በኃይል ዘርፍ ትብብር ዙሪያ የውይይት ፍላጎት እንዳላቸው የሚያሳይ ምንም አይነት ምልክት አልደረሳትም፦ ክሬምሊን

© telegram sputnik_ethiopiaሞስኮ አውሮፓውያን በኃይል ዘርፍ ትብብር ዙሪያ የውይይት ፍላጎት እንዳላቸው የሚያሳይ ምንም አይነት ምልክት አልደረሳትም፦ ክሬምሊን
ሞስኮ አውሮፓውያን በኃይል ዘርፍ ትብብር ዙሪያ የውይይት ፍላጎት እንዳላቸው የሚያሳይ ምንም አይነት ምልክት አልደረሳትም፦ ክሬምሊን - Sputnik አፍሪካ, 1920, 18.03.2026
ሰብስክራይብ

ሞስኮ አውሮፓውያን በኃይል ዘርፍ ትብብር ዙሪያ የውይይት ፍላጎት እንዳላቸው የሚያሳይ ምንም አይነት ምልክት አልደረሳትም፦ ክሬምሊን

የክሬምሊን ቃል አቀባይ ዲሚትሪ ፔስኮቭ በሰጡት መግለጫ ያነሷቸው ሌሎች ነጥቦች፦

ሩሲያ የአውሮፓ ሀገራት በዩክሬን የድርድር ሂደት ላይ መሳተፋቸው ተገቢ ነው ብላ አታምንም።

ሩሲያ በሉዓላዊቷ ኢራን ከፍተኛ አመራሮች ላይ ጤና ላይ ጉዳት ለማድረስ የታለሙ ድርጊቶችን፣ በተለይም ግድያዎችን በፅኑ ታወግዛለች።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0