https://amh.sputniknews.africa/20260318/3581392.html
ለማክሮን የትኛው ዕጣ ፈንታ ይገጥማቸዋል፤ 'የቬንዙዌላው ወይስ የኢራኑ?' የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አስገራሚ ጥያቄ ሰነዘሩ
ለማክሮን የትኛው ዕጣ ፈንታ ይገጥማቸዋል፤ 'የቬንዙዌላው ወይስ የኢራኑ?' የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አስገራሚ ጥያቄ ሰነዘሩ
Sputnik አፍሪካ
ለማክሮን የትኛው ዕጣ ፈንታ ይገጥማቸዋል፤ 'የቬንዙዌላው ወይስ የኢራኑ?' የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አስገራሚ ጥያቄ ሰነዘሩ"ማክሮን ራሳቸውን እየጠየቁት ያሉት ዋናው ጥያቄ ይህ ይመስለኛል" ሲሉ ማሪያ ዛካሮቫ ለዶናልድ ትራምፕ አስተያየት... 18.03.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-03-18T14:40+0300
2026-03-18T14:40+0300
2026-03-18T14:44+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/12/3581238_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_1820712bd66bf8b1b0197905e948bfa3.jpg
ለማክሮን የትኛው ዕጣ ፈንታ ይገጥማቸዋል፤ 'የቬንዙዌላው ወይስ የኢራኑ?' የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አስገራሚ ጥያቄ ሰነዘሩ"ማክሮን ራሳቸውን እየጠየቁት ያሉት ዋናው ጥያቄ ይህ ይመስለኛል" ሲሉ ማሪያ ዛካሮቫ ለዶናልድ ትራምፕ አስተያየት ምላሽ ሰጥተዋል፡፡ ቀደም ሲል የአሜሪካው ፕሬዝዳንት፣ ፓሪስ በሆርሙዝ ወሽመጥ ያለውን የንግድ መስመር ለመክፈት ከሚንቀሳቀሰው ዓለም አቀፍ ጦር ጋር አልቀላቀልም ማለቷን ተከትሎ ማክሮንን ተችተዋል፡፡ አክለውም፣ ማክሮን በቅርቡ ሥልጣን እንደሚለቁ ገልጸዋል።የፈረንሳይ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ እ.ኤ.አ. በ2027 የሚካሄድ ሲሆን፣ ኢማኑኤል ማክሮን ለሁለት ተከታታይ አምስት ዓመታት በማሸነፉቸው በድጋሚ ለመወዳደር ብቁ አይሆኑም።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ለማክሮን የትኛው ዕጣ ፈንታ ይገጥማቸዋል፤ 'የቬንዙዌላው ወይስ የኢራኑ?' የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አስገራሚ ጥያቄ ሰነዘሩ
Sputnik አፍሪካ
ለማክሮን የትኛው ዕጣ ፈንታ ይገጥማቸዋል፤ 'የቬንዙዌላው ወይስ የኢራኑ?' የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አስገራሚ ጥያቄ ሰነዘሩ
2026-03-18T14:40+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/12/3581238_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_7d5763b21f1c760cec990d90977d39d0.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ለማክሮን የትኛው ዕጣ ፈንታ ይገጥማቸዋል፤ 'የቬንዙዌላው ወይስ የኢራኑ?' የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አስገራሚ ጥያቄ ሰነዘሩ
14:40 18.03.2026 (የተሻሻለ: 14:44 18.03.2026) ለማክሮን የትኛው ዕጣ ፈንታ ይገጥማቸዋል፤ 'የቬንዙዌላው ወይስ የኢራኑ?' የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አስገራሚ ጥያቄ ሰነዘሩ
"ማክሮን ራሳቸውን እየጠየቁት ያሉት ዋናው ጥያቄ ይህ ይመስለኛል" ሲሉ ማሪያ ዛካሮቫ ለዶናልድ ትራምፕ አስተያየት ምላሽ ሰጥተዋል፡፡
ቀደም ሲል የአሜሪካው ፕሬዝዳንት፣ ፓሪስ በሆርሙዝ ወሽመጥ ያለውን የንግድ መስመር ለመክፈት ከሚንቀሳቀሰው ዓለም አቀፍ ጦር ጋር አልቀላቀልም ማለቷን ተከትሎ ማክሮንን ተችተዋል፡፡ አክለውም፣ ማክሮን በቅርቡ ሥልጣን እንደሚለቁ ገልጸዋል።
የፈረንሳይ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ እ.ኤ.አ. በ2027 የሚካሄድ ሲሆን፣ ኢማኑኤል ማክሮን ለሁለት ተከታታይ አምስት ዓመታት በማሸነፉቸው በድጋሚ ለመወዳደር ብቁ አይሆኑም።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X