የሆርሙዝ ወሽመጥ መዘጋት ቀውስ - ዓለም ከመሰል ትርምስ የማምለጫ አማራጮች አሏት?

ሰብስክራይብ

የሆርሙዝ ወሽመጥ መዘጋት ቀውስ - ዓለም ከመሰል ትርምስ የማምለጫ አማራጮች አሏት?

መስመሩ መዘጋቱን ተከትሎ በመቶዎች የሚቆጠሩ መርከቦች ካሰቡበት መድረስ ባለመቻላቸው፤ ዓለም አቀፍ የሸቀጦች እጥረት እና የዋጋ ንረት ተፈጥሯል፡፡

ከሆርሙዝ ወሽመጥ ባሻገር እንደ ስዊዝ ካናል፣ የማላካ ወሽመጥ፣ ባብ ኤል-ማንደብ እና ፓናማ ቦይ ያሉ መስመሮች መዘጋት የዓለም ኢኮኖሚን ሲፈትን ቆይቷል።

ለመሆኑ 80 በመቶ የዓለም የንግድ ልውውጥ የሚከናወንበትን የባህር ትራንስፖርት ከመሰል ቀውስ ለመታደግ በማሰብ የተወጠኑ እና በግንባታ ላይ የሚገኙ አማራጭ የባህር መተላለፊያዎች የትኞቹ ናቸው?

ይህ የስፑትኒክ አፍሪካ ቅንብር ምላሾቹን ይዟል፡፡

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0