https://amh.sputniknews.africa/20260313/4200661.html
አፍሪካን ከውጪ ከሚሸመቱ ምግቦች የማላቀቅ ፋይዳዎች
አፍሪካን ከውጪ ከሚሸመቱ ምግቦች የማላቀቅ ፋይዳዎች
Sputnik አፍሪካ
ሁለት ጉዳዮች በሚቃኙበት የዛሬው ፕሮግራማችን በክፍል አንድ ከፍተኛ የተፈጥሮ ኃብት ያላት አፍሪካ ስለምን በከፍተኛ ሁኔታ ከውጪ ተሸምተው ወደ ሀገር ውስጥ የሚገቡ ምግቦች ጥገኛ ሆነች ደግምስ ቀጣዩ ዘመናት ምን መምሰል አለባቸው ስንል በአርባምንጭ... 13.03.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-03-13T09:52+0300
2026-03-13T09:52+0300
2026-06-02T09:52+0300
sovereignty sources
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/02/4200502_0:0:1024:576_1920x0_80_0_0_e4acd45b30ba4a3d9fad5bc5cf7429fd.jpg
አፍሪካን ከውጪ ከሚሸመቱ ምግቦች የማላቀቅ ፋይዳዎች
Sputnik አፍሪካ
''ያሉንን የተፈጥሮ ኃብቶች በአግባቡ እየተጠቀምን አይደለም። የግብርና መሠረተ ልማት ከፍተኛ ምርት ለማውጣት እንደ ጀርባ አጥንት የሚወሰድ ነው — መንግስታት ከፍተኛ ጥረት እያደረጉ መሆናቸው ቢታወቅም ከውጪ የሚሸመቱ ምግቦችን ለመቀነስ አሁንም ብዙ ነገሮች ይጠበቅባቸዋል '' ሲሉ በአርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ የምግብ ቴክኖሎጂ ተባባሪ ፕሮፌሰሩ አዲሱ ፍቃዱ (ዶ/ር) ለስፑትኒክ አፍሪካ አብራርተዋል።
ሁለት ጉዳዮች በሚቃኙበት የዛሬው ፕሮግራማችን በክፍል አንድ ከፍተኛ የተፈጥሮ ኃብት ያላት አፍሪካ ስለምን በከፍተኛ ሁኔታ ከውጪ ተሸምተው ወደ ሀገር ውስጥ የሚገቡ ምግቦች ጥገኛ ሆነች ደግምስ ቀጣዩ ዘመናት ምን መምሰል አለባቸው ስንል በአርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ የምግብ ቴክኖሎጂ ተባባሪ ፕሮፌሰሩ አዲሱ ፍቃዱ (ዶ/ር) ጋር ተወያይተናል። በክፍል ሁለት ደግሞ በአፍሪካ ቀዳሚ የኢንቨስትመንት መዳረሻ ናት። ከስኬቷ ጀርባ ያለውን ምስጢር እና ሌሎች ሀገራት ሊውስዱ የሚችሉ ተሞክሮዎችን ምሪሺየሳዊ የምህንድስና እና የከተማ ቄየሳ ባለሙያው ቪነሽ ቺንታራም አስረድተውናል።
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት በእንግሊዘኛ ቋንቋ የቀረበውን ፕሮግራም ያዳምጡ:
ሁለት ጉዳዮች በሚቃኙበት የዛሬው ፕሮግራማችን በክፍል አንድ ከፍተኛ የተፈጥሮ ኃብት ያላት አፍሪካ ስለምን በከፍተኛ ሁኔታ ከውጪ ተሸምተው ወደ ሀገር ውስጥ የሚገቡ ምግቦች ጥገኛ ሆነች ደግምስ ቀጣዩ ዘመናት ምን መምሰል አለባቸው ስንል በአርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ የምግብ ቴክኖሎጂ ተባባሪ ፕሮፌሰሩ አዲሱ ፍቃዱ (ዶ/ር) ጋር ተወያይተናል። በክፍል ሁለት ደግሞ በአፍሪካ ቀዳሚ የኢንቨስትመንት መዳረሻ ናት። ከስኬቷ ጀርባ ያለውን ምስጢር እና ሌሎች ሀገራት ሊውስዱ የሚችሉ ተሞክሮዎችን ምሪሺየሳዊ የምህንድስና እና የከተማ ቄየሳ ባለሙያው ቪነሽ ቺንታራም አስረድተውናል።ሙሉ መረጃውን ለማግኘት በእንግሊዘኛ ቋንቋ የቀረበውን ፕሮግራም ያዳምጡ:ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ Apple Podcasts –Deezer – Spotify – Podcast Addict – Pocket Casts – Afripods – CastBox
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
ዐቢይ ሀብታሙ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/04/585807_20:0:378:358_100x100_80_0_0_e0802a21314717dd2731876ec3730b99.jpg
ዐቢይ ሀብታሙ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/04/585807_20:0:378:358_100x100_80_0_0_e0802a21314717dd2731876ec3730b99.jpg
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/02/4200502_128:0:896:576_1920x0_80_0_0_e765658a2722797164c9c362dc853f40.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዐቢይ ሀብታሙ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/04/585807_20:0:378:358_100x100_80_0_0_e0802a21314717dd2731876ec3730b99.jpg
аудио
አፍሪካን ከውጪ ከሚሸመቱ ምግቦች የማላቀቅ ፋይዳዎች
09:52 13.03.2026 (የተሻሻለ: 09:52 02.06.2026) ዐቢይ ሀብታሙ
ዘጋቢ እና ፖድካስት አቅራቢ
''ያሉንን የተፈጥሮ ኃብቶች በአግባቡ እየተጠቀምን አይደለም። የግብርና መሠረተ ልማት ከፍተኛ ምርት ለማውጣት እንደ ጀርባ አጥንት የሚወሰድ ነው — መንግስታት ከፍተኛ ጥረት እያደረጉ መሆናቸው ቢታወቅም ከውጪ የሚሸመቱ ምግቦችን ለመቀነስ አሁንም ብዙ ነገሮች ይጠበቅባቸዋል '' ሲሉ በአርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ የምግብ ቴክኖሎጂ ተባባሪ ፕሮፌሰሩ አዲሱ ፍቃዱ (ዶ/ር) ለስፑትኒክ አፍሪካ አብራርተዋል።
ሁለት ጉዳዮች በሚቃኙበት የዛሬው ፕሮግራማችን በክፍል አንድ ከፍተኛ የተፈጥሮ ኃብት ያላት አፍሪካ ስለምን በከፍተኛ ሁኔታ ከውጪ ተሸምተው ወደ ሀገር ውስጥ የሚገቡ ምግቦች ጥገኛ ሆነች ደግምስ ቀጣዩ ዘመናት ምን መምሰል አለባቸው ስንል በአርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ የምግብ ቴክኖሎጂ ተባባሪ ፕሮፌሰሩ አዲሱ ፍቃዱ (ዶ/ር) ጋር ተወያይተናል። በክፍል ሁለት ደግሞ በአፍሪካ ቀዳሚ የኢንቨስትመንት መዳረሻ ናት። ከስኬቷ ጀርባ ያለውን ምስጢር እና ሌሎች ሀገራት ሊውስዱ የሚችሉ ተሞክሮዎችን ምሪሺየሳዊ የምህንድስና እና የከተማ ቄየሳ ባለሙያው ቪነሽ ቺንታራም አስረድተውናል።
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት በ
እንግሊዘኛ ቋንቋ የቀረበውን ፕሮግራም ያዳምጡ:
ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ Apple Podcasts –
Deezer –
Spotify –
Podcast Addict –
Pocket Casts –
Afripods –
CastBox