https://amh.sputniknews.africa
የታላቁ አድዋ ድል በጥበባት አውድ ትርክቱ ምን መምሰል ይገባል?
የታላቁ አድዋ ድል በጥበባት አውድ ትርክቱ ምን መምሰል ይገባል?
Sputnik አፍሪካ
ሁለት አንኳር ጉዳዮችን በምንዳስስበት ፕሮግራማችን በክፍል አንድ የታላቁ አድዋ ድል በጥበባት አውድ ሊኖረው የሚገባን ትርክት መሠረት አድርገን ከቪዢዋል አርቲስት፣ ሰዓሊ እና ቀራፂ በቀለ መኮንን (ፕ/ር) ጋር ተወያይተናል። 10.03.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-03-10T20:28+0300
2026-03-10T20:28+0300
2026-03-10T20:28+0300
sovereignty sources
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/0a/3502449_0:0:1024:576_1920x0_80_0_0_2e59fc6779ffe0272a0724098f1f44ae.jpg
የታላቁ አድዋ ድል በጥበባት አውድ ትርክቱ ምን መምሰል ይገባል?
Sputnik አፍሪካ
''አድዋ ተራ ጦርነት አይደለም፤ ሰብዓዊነትን ገልጿል። የኢትዮጵያዊያን ብቻ ሳይሆን የመላ ጥቁር መገለጫም ነው — በጥበባት አውድ ከተመለከትነው በሚገባው ከፍታ ልክ መተረክና መተንተን ይኖርበታል።'' ሲሉ የቪዢዋል አርቲስት፣ ሰዓሊ እና ቀራፂ በቀለ መኮንን (ፕ/ር) ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
ሁለት አንኳር ጉዳዮችን በምንዳስስበት ፕሮግራማችን በክፍል አንድ የታላቁ አድዋ ድል በጥበባት አውድ ሊኖረው የሚገባን ትርክት መሠረት አድርገን ከቪዢዋል አርቲስት፣ ሰዓሊ እና ቀራፂ በቀለ መኮንን (ፕ/ር) ጋር ተወያይተናል።
በክፍል ሁለት ደግሞ የኢራኑ መንፈሳዊ መሪ አያቶላህ ኾሚኒ ግድያን ከዓለም አቀፍ ህግ ጥሰት አኳያ ከመኪ ኤልሞግራቢ፣ ሱዳናዊው የቀጠናዊ ግንኙነቶች፣ የዲፕሎማሲና የዓለም ፖለቲካ ተንታኝ ጋር ተመልክተነዋል።
ሙሉውን መረጃ ለማግኘት በእንግሊዘኛ የቀረበውን ፕሮግራም ያዳምጡ:
ሁለት አንኳር ጉዳዮችን በምንዳስስበት ፕሮግራማችን በክፍል አንድ የታላቁ አድዋ ድል በጥበባት አውድ ሊኖረው የሚገባን ትርክት መሠረት አድርገን ከቪዢዋል አርቲስት፣ ሰዓሊ እና ቀራፂ በቀለ መኮንን (ፕ/ር) ጋር ተወያይተናል።🇮🇷 በክፍል ሁለት ደግሞ የኢራኑ መንፈሳዊ መሪ አያቶላህ ኾሚኒ ግድያን ከዓለም አቀፍ ህግ ጥሰት አኳያ ከመኪ ኤልሞግራቢ፣ ሱዳናዊው የቀጠናዊ ግንኙነቶች፣ የዲፕሎማሲና የዓለም ፖለቲካ ተንታኝ ጋር ተመልክተነዋል።ሙሉውን መረጃ ለማግኘት በእንግሊዘኛ የቀረበውን ፕሮግራም ያዳምጡ:ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ Apple Podcasts –Deezer – Spotify – Podcast Addict – Pocket Casts – Afripods – CastBox
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
ዐቢይ ሀብታሙ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/04/585807_20:0:378:358_100x100_80_0_0_e0802a21314717dd2731876ec3730b99.jpg
ዐቢይ ሀብታሙ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/04/585807_20:0:378:358_100x100_80_0_0_e0802a21314717dd2731876ec3730b99.jpg
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/0a/3502449_128:0:896:576_1920x0_80_0_0_54e38d9eaa48059596b2b6d04e4f6c5b.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዐቢይ ሀብታሙ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/04/585807_20:0:378:358_100x100_80_0_0_e0802a21314717dd2731876ec3730b99.jpg
аудио
የታላቁ አድዋ ድል በጥበባት አውድ ትርክቱ ምን መምሰል ይገባል?
ዐቢይ ሀብታሙ
ዘጋቢ እና ፖድካስት አቅራቢ
''አድዋ ተራ ጦርነት አይደለም፤ ሰብዓዊነትን ገልጿል። የኢትዮጵያዊያን ብቻ ሳይሆን የመላ ጥቁር መገለጫም ነው — በጥበባት አውድ ከተመለከትነው በሚገባው ከፍታ ልክ መተረክና መተንተን ይኖርበታል።'' ሲሉ የቪዢዋል አርቲስት፣ ሰዓሊ እና ቀራፂ በቀለ መኮንን (ፕ/ር) ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
ሁለት አንኳር ጉዳዮችን በምንዳስስበት ፕሮግራማችን በክፍል አንድ የታላቁ አድዋ ድል በጥበባት አውድ ሊኖረው የሚገባን ትርክት መሠረት አድርገን ከቪዢዋል አርቲስት፣ ሰዓሊ እና ቀራፂ በቀለ መኮንን (ፕ/ር) ጋር ተወያይተናል።
🇮🇷 በክፍል ሁለት ደግሞ የኢራኑ መንፈሳዊ መሪ አያቶላህ ኾሚኒ ግድያን ከዓለም አቀፍ ህግ ጥሰት አኳያ ከመኪ ኤልሞግራቢ፣ ሱዳናዊው የቀጠናዊ ግንኙነቶች፣ የዲፕሎማሲና የዓለም ፖለቲካ ተንታኝ ጋር ተመልክተነዋል።
ሙሉውን መረጃ ለማግኘት
በእንግሊዘኛ የቀረበውን ፕሮግራም ያዳምጡ:
ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ Apple Podcasts –
Deezer –
Spotify –
Podcast Addict –
Pocket Casts –
Afripods –
CastBox