የብሪክስ የንግድ ልውውጥ ዕድገት ከዓለም አቀፉ አማካይ የዕድገት ምጣኔ በልጧል - የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየብሪክስ የንግድ ልውውጥ ዕድገት ከዓለም አቀፉ አማካይ የዕድገት ምጣኔ በልጧል - የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
የብሪክስ የንግድ ልውውጥ ዕድገት ከዓለም አቀፉ አማካይ የዕድገት ምጣኔ በልጧል - የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር - Sputnik አፍሪካ, 1920, 14.02.2026
ሰብስክራይብ

የብሪክስ የንግድ ልውውጥ ዕድገት ከዓለም አቀፉ አማካይ የዕድገት ምጣኔ በልጧል - የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

  “እንደ ስታቲስቲክስ መረጃዎች ከሆነ፣ በብሪክስ አገራት መካከል ያለው የንግድ ልውውጥ ዕድገት ከዓለም አቀፉ አማካይ የውጭ ንግድ ዕድገትም ሆነ በብሪክስ አባላትና በሌሎች አጋሮቻቸው መካከል ካለው የንግድ ፍጥነት በእጅጉ የላቀ ነው” ሲሉ የሩሲያ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌይ ርያብኮቭ አስታውቀዋል።

  “ይህ የሚያሳየው ብሪክስ ምንም እንኳን እንደ ‘አስማት በትር’ ባይሆንም፣ ችግሮችን ለመፍታት ግን ትክክለኛ እገዛ ማድረግ እንደሚችል ማሳያ ነው” ሲሉ አጽንኦት ሰጥተዋል።

ርያብኮቭ አክለውም ይህ አቅም ይበልጥ ሊለማ እንደሚገባና ይህን ለማድረግም አስፈላጊው ፖለቲካዊ ፍላጎት መኖሩን ገልጸዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0