#viral | ደህንነት ይቀድማል - በእርሻ ቦታም ቢሆን

ሰብስክራይብ

#viral | ደህንነት ይቀድማል - በእርሻ ቦታም ቢሆን

​ ቻይናዊው ገበሬ የዶሮዎቹን ደህንነት ለመጠበቅ ሲል፣ በሩቅ የሚታዩ አንጸባራቂ ልብሶችን አልብሷቸዋል። ይህም መንጋው በግልጽ እንዲታይና ከአደጋ እንዲጠበቅ ለማድረግ የታለመ ነው።

​ነገር ግን የቪዲዮው ፈጣሪ እንደተናገረው፣ ቪዲዮው በሰው ሠራሽ አስተውሎት የበለጸገ እንጂ እውነተኛ አለመሆኑ ያሳዝናል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0